St Abune Teklehaimanot

St Abune Teklehaimanot Debre Guenet Abune Teklehaimanot Ethiopian Orthodox Tewahdo Church

07/25/2026
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! የትንሣኤ በዓል እሁድ ሚያዚያ 4/2018 ዓ.ም(Sunday April 12, 2026) ተከ...
04/11/2026

እንኳን ለጌታችን እና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!

የትንሣኤ በዓል እሁድ ሚያዚያ 4/2018 ዓ.ም(Sunday April 12, 2026) ተከብሮ ይውላል። ስለሆነም ከዋዜማው ቅዳሜ ሚያዚያ 3/2018 ዓ.ም (Saturday April 11, 2026) ምሽት 9፡00PM ጀምሮ አገልግሎት ይጀምራል ቅዳሴ 11:30PM ላይ ይገባል።

ስለዚህ በዚህ ታላቅ በዓል ኹላችንም በቤቱ ተገኝተን የበዓሉ በረከት ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

Address

2800 Fisher Avenue
Commerce Township, MI
48390

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when St Abune Teklehaimanot posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to St Abune Teklehaimanot:

Shortcuts

Share