St.Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

St.Gabriel  Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from St.Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Church, 1049 E Broad Street, Columbus, OH.

The Debre Selam Kidus Gebriel church proclaims, preserve, and live in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Christian faith and serve the liturgical needs, sacramental needs, and baptism in the name of the Father, the Son, and the Holy Spirit.

11/12/2023
07/18/2020

May the Lord look over us all, and guide us. Amen 🙏

St. Gabriel Annual Celebration just around the corner, We definitely gonna miss having this crowd this year. Let’s us al...
06/30/2020

St. Gabriel Annual Celebration just around the corner, We definitely gonna miss having this crowd this year. Let’s us all pray for the world.

"Do not be anxious about anything, but in everything by prayer and supplication with thanksgiving let your requests be made known to God."
Philippians 4:6

03/15/2020

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

"ሕዝቤ ሆይ፥ና ወደ ቤትህም ግባ፣ደጅህን በኋላህ ዝጋ ቁጣ እስኪያልፍ ድረስ ጥቂት ጊዜ ተሸሸግ"(ኢሳ ፳፮፥፳)

ለደብራችን የደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አባላት፦ወቅታዊ የሆነዉና ዓለምን እያስጨነቀ ያለዉ የኮሮኖ ቫይረስ ሕመም በምንኖርበትም ስቴት በመገኘቱ ምክንያት ቫይረሱ ከመሰራጨቱ በፊት ለመግታት መንግሥት ትምህርት ቤቶችን ታላላቅ የሕዝብ መገናኛ ዉድድሮችን መዝጋቱ ይታወቃል።ከዚህም ጋር ከ100 ሰዉ በላይ መሰብሰብ እንደማይቻል እና ሥርጭቱን ለመግታት ሲባል ሕዝቡ በየቤቱ መቆየት እንዳለበት በአዋጅ ተነግሯል።የኦሀዮ እና አካባቢዉ ሀገረ ስብከትም ይህንን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ሰፊ ዉይይት ካደረገ በኋላ የምእመናንን ደኅንነት ለመጠበቅ ሲባል ከነገ እሁድ መጋቢት ፮-፪ ሺህ ፲፪ ጀምሮ ምእመናን በየቤታቸዉ እየጸለዩ እንዲቅዩ በትናንትናዉ ዕለት ወስኗል።ዉሳኔዉን የያዘዉም ደብዳቤ ለደብራችን ተልኮ ደርሶናል።

ከዚህ አንጻር ምእመናን ስለራሳችሁም ሆነ ስለሀገራችሁ ስለኢትዮጵያ፣ስለምንነኖርበትም ሀገር ስለ ምድረ አሜሪካ፣ስለቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖታችሁ፣ስለዓለም ሁሉ ደኅንነት እየጸለያችሁ ይህንን የፈተና ጊዜ በትዕግስት እንድታሳልፉ አደራ እንላለን።በንስሐ ፣በይቅርታ፣በጾም እና በጸሎት ጸንተን በፈጣሪ ፊት እራሳችንን አዋርደን በጸሎት እንበርታ።እርሱ በአዉሎ ነፋስ እና በወጀብ ዉስጥ መንገድ አለዉ ስለዚህም እራሳችንን ለታመነ ፈጣሪ አደራ እንስጥ(፩ጴጥ ፬-፲፱)።የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣የቅዱሳን መላእክት፣የጻድቃን የሰማዕታት አማላጅነት አይለያችሁ።

(በቤተ ክርስቲያን ተሰብስበን በአንድነት የምንጸልይበትን ጊዜ በተመለከተ በጥቂት ሳምንታት ዉስጥ በድጋሚ መልእክት እንልካለን)
(ቀሲስ ያሬድ ገብረ መድኅን)

🙏
10/29/2019

🙏

02/07/2019

ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ Aug 12, 2018

Address

1049 E Broad Street
Columbus, OH
43205

Opening Hours

6am - 12pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when St.Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category