SING for Christ Ministry

SING  for Christ  Ministry Our mission is to reach the world, especially prepare the current generation for the Kingdom of God.

06/17/2024

ርእስ፦ ጊታ ብርሃናችን ነው፡፡

06/16/2024

Psa 103:13. As a father has compassion on his children, so the Lord has compassion on those who fear him;

06/16/2024

መዝሙር 103:13፤ አባት ለልጆቹ እንደሚራራ፡ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል፤

06/10/2024

ርእስ፦ መላኩን ይሰድድላችኋል፡፡

05/19/2024

በእግዚአብሔር ላይ ያለን ተስፋ እኛ ድነና ከብረን እንድንኖር ብቻ ሳይሆን ትውልዳችንም ከሚያጠፋ ባርነት ተላቆ ነፃነቱን እንዲቀዳጅ ማድረግ ነው፡፡ ለዚያ ነው የምናገለግለው!

(ሮሜ 8:21)
«ተስፋውም ፍጥረት ራሱ ደግሞ ከጥፋት ባርነት ነፃነት ወጥቶ ለእግዚአብሔር ልጆች ወደሚሆን ክብር ነፃነት እንዲደርስ ነው።»

ነፃነት ደግሞ ብርቱ ትግል ይጠይቃል ፤ በተለይ በእየሱስ መንግሥት ውስጥ ፡፡ መጽሐፍ ሲናገር እንዲህ ይላል ፦

(ማቴዎስ 11:12)
«ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል።»

ሉቃስ ደግሞ እንዲህ ብሏል፦

(ሉቃስ 16:16)
«ሕግና ነቢያት እስከ ዮሐንስ ነበሩ፤ ከዚያ ጀምሮ የእግዚአብሔር መንግሥት ይሰበካል፤ ሁሉም ወደ እርስዋ በኃይል ይገቡባታል።»

«ሁሉም ወደ እርስዋ በኃይል ይገቡባታል፡፡» አስምሩበት
እንግዲህ ትንቅንቁ ኃይል የሚጠይቅ በመሆኑ ጸንተን መጓዝ አለብን መከራውም ሊገለጥ ካለው ክብር ጋር ሲነፃፀር ምንም እንዳይደለ ተረድተን ማለት ነው ፤
መታገስ ያለብንም ለዚህ ነው፡፡
ፀጋው በሚሰጠን ብቃት እዚህ ደርሰናል ፡፡ ወደፊትም መኖራችን ለትውልዳችን መዳን ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆን ቆርጠናል፡፡
ትላንት የጌታ መንፈስ እንዲህ ብሎኛል «በመገኘቴ ሁሉን ሙሉ አደርጋለሁ፡፡» እነም ተቀብዬ እናገረዋለሁ ሁሉ ሙሉ ይሆናል፡፡
በእየሱስ ክርስቶስ ሥም፡፡ አሜን፡፡

05/05/2024

በዓለም ዙረያና በሃገር ቤት ላላችሁ በእየሱስ ክርስቶስ ለኛ ብሎ እንደሞተና እንደተነሳ ለምታምኑ ሁሉ ፡፡
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!!!
ይሄ የትንሣኤ ወቅት ሁሉ የተቅየረበትና የእግዚአብሔር የማዳን ፕሮግራም ለዓለም ሁሉ የተበሰረበት እለት ነው ፡፡
የሞተው ነገራችን ህያው ሆኗል ፡የትንሣኤው መንፈስ በውስጣችን አለ !
ዘላለማችን የተወሰነበት ድንቅ ተዓምር ነው ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም ያገኘንበት ነው፡፡
ኤፌሶን 2:16፤
«ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።»
እርቅ ያገኘንበት ነው፡፡

እኛም ተነስተናል!!!

05/05/2024

ማቴዎስ 28:6፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።

05/05/2024

በቀራንዩ መስቀል ላይ
ሥራዬን ሁሉ ሰርትሃል
ቀንበሬን ሁሉ ሰበርከው
ዕዳዬን ከኔ አራኽው ፡፡
ቸር ነህ ጌታሆይ ፤ ቸር ነህ!!!!

03/02/2024

ኢያሱ 6:2
“እግዚአብሔርም ኢያሱን አለው፦ ተመልከት፥ ኢያሪኮንና ንጉሥዋን ጽኑዓን ኃያላንዋንም በእጅህ ሰጥቼአለሁ።”

12/27/2023
12/21/2023

እባካችሁ እናስተውል!

1ኛ ጴጥሮስ 4:16-19
“ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር።

ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን?

ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው?

ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።”

1 Peter 4:16 -19
“ Yet if any man suffer as a Christian, let him not be ashamed; but let him glorify God on this behalf.

For the time is come that judgment must begin at the house of God: and if it first begin at us, what shall the end be of them that obey not the gospel of God?

And if the righteous scarcely be saved, where shall the ungodly and the sinner appear?

Wherefore let them that suffer according to the will of God commit the keeping of their souls to him in well doing, as unto a faithful Creator.”

11/25/2023

ኦሪት ዘዳግም 11
25፤ በእናንተም ፊት ማንም መቆም አይችልም፤ አምላካችሁ እግዚአብሔር፥ እርሱ እንደ ተናገራችሁ፥ ማስፈራታችሁን ማስደንገጣችሁንም በምትረግጡአት ምድር ሁሉ ላይ ያኖራል።

Address

1226 Shady Lane Road
Columbus, OH
43227

Opening Hours

Saturday 4:30pm - 7pm
Sunday 5pm - 7pm

Telephone

(614) 806-5488

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SING for Christ Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to SING for Christ Ministry:

Share