Columbus Kale Heywet

Columbus Kale Heywet Columbus Kale Heywet Church
(ኮለምበስ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን)
1045

09/24/2024
በዚህ እሁድ  June 11 ፓ/ር ዮሀንስ ባሰና በመካከላችን ተገኝተው የእግዚአብሔርን ቃል ስለሚያካፍሉን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል::
06/08/2023

በዚህ እሁድ June 11 ፓ/ር ዮሀንስ ባሰና በመካከላችን ተገኝተው የእግዚአብሔርን ቃል ስለሚያካፍሉን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል::

We had a great time with Author Alemayehu Mamo after our service; visiting and signing his books we purchased! I am grea...
05/07/2023

We had a great time with Author Alemayehu Mamo after our service; visiting and signing his books we purchased! I am greateful that he stopped by even if he had a tight schedule!

09/26/2022

የኮለምበስ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ከBible Training Centre for Pastors ጋር በመተባበር በኮለምበስ ከተማ ለሚኖሩ የወንጌል አማኞች የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት በሰርተፊኬት ደረጃ ለመስጠት አስፈላጊውን ሁሉ ዝግጅት ስላጠናቀቀች፣ ለአገልግሎት ለመዘጋጀት ለሚፈልጉም ሆነ የእግዚአብሔርን ቃል በግልና በቤተሰባቸው በወጉ ለማጥናት ለሚፈልጉ ሁሉ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ትጋብዛለች፡፡ ትምህርቱ የሥራን ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት በሳምንት አንድ ቀን፣ በየቅዳሜው በአካል በመገናኘት ስድስት ሰዓታትን አብሮ ማሳለፍን ይጠይቃል፡፡ ለመማር ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማኘት የምትፈልጉ በ ኢሜል [email protected] በመጻፍ ልታገኙን ትችላላችሁ፡፡

We had memorable time of worship and fellowship at the Christmas day!
12/26/2021

We had memorable time of worship and fellowship at the Christmas day!

11/08/2021

KHCNA Central office
ስለ አገራችን የምፀልይበት ሣምንት November 8 to Friday, November 12, 2021

በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰዉነታቸዉን አዋረደዉ ቢፀልዩ፡ ፊቴንም ቢፈልጉ፡ ከክፉ መንገዳቸዉም ቢመለሱ፡ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፡ ምድራቸዉንም እፈዉሳለሁ፡፡ 2 ዜና 7፡14
ለአገራችን ኢትዮጵያ በፆምና በፀሎት የምንተጋበት ሳምንት 11/08/2021-11/12/2021 ሰኞ-ዓርብ ምሽት 9፡00

ንሥሃ-
ሀጢአታችንን በመናዘዝ ከእግዚአብሔር ምህረትን የምንጠይቅበት ቀን
- ጦርነቱ እንዲቆምና
- በጦርነቱ ምክንያት የተጎዱ ቤተሰቦችን በፀሎትም ሆነ በሚያስፈልገዉ መርዳት
- ስለ አገራችን መሪዎች እንዲሁም ለተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጥበብና ማስተዋልን እግዚአብሔር እንዲያበዛላቸዉ
ለሚዲያ አስተላላፊዎችና አገልጋዮች ጥበብንና እዉነትን እንያስተላልፉ እግዚአብሔር አጀንዳቸዉን ወደ በጎ እንዲቀይረዉ

ስለ በረከት እንፀልያለን
ይህን መከራ ሐዘን ጦርነት እግዚአብሔር ወደ በረከት እንዲቀይራዉ
ወደ እኔ ጩኽ እኔም እመልስልሃለሁ፡ አንተም የማታዉቀዉን ታላቅና ኀይለኛ ነገር አሳይሃለሁ፡፡ ኤር 33፡3

5ቱንም ቀን ቀን በየግላችን የቻልነዉን ያህል በፆም ስንፀልይ ዉለን ማታ ማታ ግን ልክ 9፡00 P.M. Eastern ምሽት በዙም ተገናኘተን እንፀልያለን

የዙም መግቢያ ቀጥር 789 228 7960

God Bless you!

Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution used around the world in board, confer...

Address

1045 Ross Road
Columbus, OH
43227

Opening Hours

Monday 11am - 12pm
7pm - 8pm
Wednesday 11am - 12pm
7pm - 8pm
Friday 11am - 12pm
7pm - 9pm
Sunday 12pm - 2pm

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Columbus Kale Heywet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category