05/04/2024
https://youtu.be/JQKJsVmng1k
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰችሁ። በፓስተር ሱራጅ ሪቦ እብራህም ክብር ለስምህ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መዝሙር ዛሬ ስለተለቀቀ እየሰማችሁ ተባረኩበት።
ክብር ለስምህ(KEBIR LESMIH) ፓስተር ሱራጅ ኢብራሂም NEW GOSPEL SONG