Memhir Yonas Fikre Page

Memhir Yonas Fikre Page Personal views

08/15/2026

ጾመ ፍልሰታ( ጾመ ማርያም) ፲ኛ ዕለት!

“ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወናዐብየኪ ፤ እስመ ወልድኪ ለነ መብልዐ ጽድቅ ዘበአማን ወስቴ ሕይወት ዘበአማን”

“ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን፤ ከፍ ከፍም እናደርግሻለን እውነተኛ የጽድቅ ምብልንና እውነተኛ የሕይወት መጠጥን ወልደሽልናልና” (ቅዳሴ ማርያም ቁ. ፱)

መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ቻንቲሊ፣ ቨርጂንያ)

📍 Location: 14595 Avion Pkwy, Chantilly, VA 20151

📞 Contact: +1 (571) 776-6519 ✉️ Email: [email protected]

የጾሙ በረከት ተካፋይ ያድረገን፤ አሜን!!!

08/06/2026

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ( ጾመ ማርያም) በሰላም አደረሳችሁ!

መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ቻንቲሊ፣ ቨርጂንያ)

📍 Location: 14595 Avion Pkwy, Chantilly, VA 20151

📞 Contact: +1 (571) 776-6519 ✉️ Email: [email protected]

የጾሙ በረከት ተካፋይ ያድረገን፤ አሜን!!!

07/25/2026

“እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ።”
ሉቃ ፩፥፲፱

መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ቻንቲሊ፣ ቨርጂንያ)

📅 Sunday, July 26, 2026 (ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ/ም)

⏰ Time: 5 AM

📍 Location: 14595 Avion Pkwy, Chantilly, VA 20151

📞 Contact: +1 (571) 776-6519 ✉️ Email: [email protected]

07/19/2026
07/19/2026

🔴 LIVE ይህ ከቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቀጥታ የሚተላለፍ የዕለተ ሰንበት ቅዳሴ አገልግሎት ነው!

ለበለጠ መረጃ:- +1 (571) 776-6519 ይደውሉ

አድራሻ:- 14595 Avion Pkwy, Chantilly, Virginia 20151

07/13/2026

Address

Chantilly, VA
20151, 20152, 20153

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Memhir Yonas Fikre Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share