Debre Tsion Kidist Mariam We Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahdo

Debre Tsion Kidist Mariam We Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahdo Debre Tsion Kidist Mariam We Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church was established to mai

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ? ከመጪው እሑድ የካቲት 7/February 14 ጀምሮ ከጠዋቱ 8am ጀምሮ አገልግሎት በስልክ እንጀምራለንና ተቀላቀሉን::
02/11/2021

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ? ከመጪው እሑድ የካቲት 7/February 14 ጀምሮ ከጠዋቱ 8am ጀምሮ አገልግሎት በስልክ እንጀምራለንና ተቀላቀሉን::

11/27/2020

እንዴት ሰነበታችሁ? ይህ የፊታችን እሑድ - November 29, 2020 - በቤተክርስቲያናችን የምናከብራትን የጽዮን ማርያምን ወረብ ፣ ምልጣን ፣ አንገርጋሪና እስመ ለዓለም የምናቀርብበት ቪዲዮ ሲሆን አባታችን ሊቀ ጠበብት ንጉሤ ስመኝ (የኔታ ንጉሤ) በደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአብነት መምህር ያቀርቡልናል። እግዚአብሔር አምላክ ለዓመቱ ደግሞ በሰላም ያድርሰን።

11/25/2020

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ? የፊታችን ማክሰኞ December 1, 2020 ልክ ከጠዋቱ 8am ላይ የ ቀንን ምክንያት በማድረግ ቤተክርስቲያናችሁን እንድትረዱ ይሁን:: ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን!

11/07/2020

ይህ በየሳምንቱ የጽጌን ሳምንታት ስያሜና በቅዳሴ የሚነበቡ ምንባባትን እንዲሁም የዕለቱን ምስባክ የምናቀርብበት ቪዲዮ ሲሆን ሊቀ ጠበብት ንጉሤ ስመኝ (የኔታ ንጉሤ) በደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአብነት መምህር የመጨረሻውንና አምስተኛውን ሳምንት የጽጌ መዝሙራትና ምንባባት ያቀርቡልናል። እግዚአብሔር አምላክ ለዓመቱ ደግሞ በሰላም ያድርሰን።

10/31/2020

ይህ በየሳምንቱ የጽጌን ሳምንታት ስያሜና በቅዳሴ የሚነበቡ ምንባባትን እንዲሁም የዕለቱን ምስባክ የምናቀርብበት ቪዲዮ ሲሆን ሊቀ ጠበብት ንጉሤ ስመኝ (የኔታ ንጉሤ) በደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአብነት መምህር የአራተኛውን ሳምንት የጽጌ መዝሙራትና ምንባባት ያቀርቡልናል።

10/24/2020

ይህ በየሳምንቱ የጽጌን ሳምንታት ስያሜና በቅዳሴ የሚነበቡ ምንባባትን እንዲሁም የዕለቱን ምስባክ የምናቀርብበት ቪዲዮ ሲሆን ሊቀ ጠበብት ንጉሤ ስመኝ የደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አገልጋይ ካህን የሦስተኛውን ሳምንት የጽጌ መዝሙራትና ምንባባት ያቀርቡልናል።

10/18/2020

ይህ በየሳምንቱ የጽጌን ሳምንታት ስያሜና በቅዳሴ የሚነበቡ ምንባባትን እንዲሁም የዕለቱን ምስባክ የምናቀርብበት ቪዲዮ ሲሆን ሊቀ ጠበብት ንጉሤ ስመኝ የደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አገልጋይ ካህን ያቀርቡልናል።

Address

22222 Georgia Avenue
Brookeville, MD
20833

Telephone

+18048146011

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Tsion Kidist Mariam We Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahdo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Debre Tsion Kidist Mariam We Kidus Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahdo:

Share