The Spirit Filled Church of Christ

The Spirit Filled Church of Christ TSFCC is a place where Jesus is worshiped and honored. It is a place where the lost come to life and the broken come whole by Truth and Spirit.

Currently serving in Amharic (for people descended from Ethiopia and Eritrea) and in English.

ይደርቅ ይሆን ተብሎ ስጋት የሌለበት ምንጭ - ወደ እየሱስ ኑና እርፍ በሉ!!!
04/13/2025

ይደርቅ ይሆን ተብሎ ስጋት የሌለበት ምንጭ - ወደ እየሱስ ኑና እርፍ በሉ!!!

እንደ ኃጥያት እዳ ለሰው ልጆች የሚከብድና የሚያደክም ነገር የለም:: የምድራዊው ኑሮ ችግር ምድራዊ መፍትሄ ተገኝቶለት ያበቃል ወይንም ስንሞት እንገላገለዋለን:: ኃጥያት ማለትም እግዚአብሔርን...
03/30/2025

እንደ ኃጥያት እዳ ለሰው ልጆች የሚከብድና የሚያደክም ነገር የለም:: የምድራዊው ኑሮ ችግር ምድራዊ መፍትሄ ተገኝቶለት ያበቃል ወይንም ስንሞት እንገላገለዋለን:: ኃጥያት ማለትም እግዚአብሔርን አለማወቅና አለመታዘዝ ግን ምንም አይነት ምድራዊ መፍትሄ የሌለው በስጋ ሞተንም ፍርዱ በነፍሳችን ላይ ለዘለአለም የሚቀጥል ክፉ እዳ ነው:: ጌታ እየሱስ ግን ለዚህ መልስ ሆኖ መጣ:: ይህን መልእክት የምታነቡ ወገኖች እየሱስ ክርስቶስ ከኃጥያት እዳ ድካምና ፍርድ ሊያሳርፋችሁ ይጠራችሁአሉ ወደ እርሱ ኑ!!

02/09/2025
12/01/2024

“ብዙዎች፣ “አንዳች በጎ ነገር ማን ያሳየናል?” ይላሉ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ የፊትህ ብርሃን በላያችን ይብራ። ስንዴና አዲስ የወይን ጠጅ በብዛት ባመረቱ ጊዜ ከሚያገኙት ደስታ ይልቅ፣ አንተ ልቤን በታላቅ ሐሤት ሞልተኸዋል።”
‭‭መዝሙር‬ ‭4‬:‭6‬-‭7

የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በክርስቶስ ያመኑ ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ መቅደሶች ናቸው:: ከመንፈስ  ቅዱስ ጋር ተተካሎና ተዳብሎ ቅዱሳንን መኖሪያ ሊያደርግ የሚፈልግ ማንኛውንም መ...
08/05/2024

የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በክርስቶስ ያመኑ ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ መቅደሶች ናቸው:: ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተተካሎና ተዳብሎ ቅዱሳንን መኖሪያ ሊያደርግ የሚፈልግ ማንኛውንም መንፈስ እግዚአብሔር ዳጎንን ጥሎ እንዳፈራረሰው ከናንተም ህይወት ላይ ይጥለዋል:: እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው!!

“ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት ከማረኩ በኋላ፣ ከአቤንኤዘር ወደ አሽዶድ ወሰዱት። ከዚያም ወደ ዳጎን ቤተ ጣዖት አግብተው፣ በዳጎን አጠገብ አኖሩት። የአሽዶድም ሰዎች በማግስቱም ማለዳ ተነሥተው ሲመለከቱ እነሆ፣ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት መሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ አገኙት። ከዚያም አንሥተው ወደ ቦታው መለሱት። በሚቀጥለው ቀን ጧት ተነሥተው ሲመለከቱ፣ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት፣ መሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ ነበር፤ ራሱና እጆቹ ተሰባብረው በደጃፉ ላይ የወደቁ ሲሆን፣ የቀረው ሌላው አካሉ ብቻ ነበር።”
‭‭1 ሳሙኤል‬ ‭5‬:‭1‬-‭4‬

06/28/2024

“ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
‭‭ዮሐንስ‬ ‭14‬:‭6‬

ገባር መንገድ ይሁን አቋራጭም የለውም - ቀጥታው እየሱስ ነው!!!

“ተማርካችሁ ለሄዳችሁባት ከተማ ሰላምና ብልጽግናን እሹ፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸልዩላት...”‭‭ኤርምያስ‬ ‭29‬:‭7‬We will bring St Louis before God in prayer!!!
05/12/2024

“ተማርካችሁ ለሄዳችሁባት ከተማ ሰላምና ብልጽግናን እሹ፤ ወደ እግዚአብሔርም ጸልዩላት...”
‭‭ኤርምያስ‬ ‭29‬:‭7‬

We will bring St Louis before God in prayer!!!

Address

11330 St Charles Rock Road
Bridgeton, MO
63044

Opening Hours

11am - 1pm

Telephone

+13144430242

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Spirit Filled Church of Christ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to The Spirit Filled Church of Christ:

Share