Ethiopian Orthodox Tewahedo Debre Berhan Holy Trinity Church

Ethiopian Orthodox Tewahedo Debre Berhan Holy Trinity Church The Baltimore city Ethiopian Orthodox Debre Berhan Holy Trinity Church was established in 2002.

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Debre Berhan Holy Trinity Church is a registered 501(c)3 non-profit organization in accordance with the standards and regulations of the Internal Revenue Service (IRS). Our church is part of the DMV Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) Archdiocese and Ethiopian Synod. Since its inception, the church has provided spiritual guidance, worship, social and communal

support and, cultural celebration and reaffirmation. The church also teaches children and the youth, the gospel of Jesus Christ, the Ethiopian language, and the different customs/teachings of our Orthodox Tewahedo Church. Most importantly, the church is the backbone for the formation of brotherhood and sisterhood between its members in the Baltimore area. Service Hours:
Sunday 4:00 am – 10:00 am, Liturgical service (Mass)
Monday – Friday: Counseling services
Friday 7:00 pm – 9:00 pm, Youth Education
Sunday 8:00 pm – 9:00 pm, Bible Study

06/27/2022
05/28/2022

ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በእለተ ሰንበት፣ እሁድ ማታ፣ የተሰጠው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የመንፈሳዊ ኮርስ ሳትካፈሉ ላለፋችሁ ሁሉ በቤተክርስቲያኑ ዩቱብ እንድትከታተሉ ከወዲሁ እንጋብዛለን።
https://youtu.be/VqmaTUMMeHE

ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በእለተ ሰንበት፣ እሁድ ማታ፣ የተሰጠው  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት  የመንፈሳዊ ኮርስ ሳትካፈሉ ላለፋችሁ ሁሉ በቤተክርስቲ...
04/09/2022

ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በእለተ ሰንበት፣ እሁድ ማታ፣ የተሰጠው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የመንፈሳዊ ኮርስ ሳትካፈሉ ላለፋችሁ ሁሉ በቤተክርስቲያኑ ዩቱብ እንድትከታተሉ ከወዲሁ እንጋብዛለን።
https://youtu.be/drm8QG9rMKw

03/19/2022

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን!
በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚገኙት ስምንት ሰንበታት(ሣምንታት) ስያሜዎቻቸውና ትርጉማቸው።

1. ዘወረደ
የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሰንበት ሲሆን ይህም ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን ፈጥሮ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከሰማየ
ሰማያት መውረዱንና ከእመቤታችን ከቅድስተ ቅዱሳን ከንጽሕተ ንጹሐን ከድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመለክት
ሥያሜ ነው፡፡ዮሐ.3 ÷13-21

2. ቅድስት
ይህ የሁለተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን የተባለበትም ምክንያት ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ስለሚያወሳ ነው፡፡ እንዲሁም
ይህ ዕለት ዕለተ እግዚአብሔር የተባለች የሰንበት ክርስቲያን ቅድስናን ያመለክታል ምክንያቱም የዚች ዕለት ጌታ እርሱ
ቅዱስ እግዚአብሔር ነውና ስለዚህም ዕለተ ሰንበት ቅድስት ተብላለች፡፡ማቴ.6÷16-24

3. ምኩራብ
ይህ የሦስተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን በዚህ ሰንበት ጌታ በመዋዕለ ትምህርቱ በምኩራብ ገብቶ ማስተማሩ ይነገራል፡፡
እንዲሁም ይህች ዕለት መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምኩራብ ገብቶ እንዳስተማረ የሚታሰብበት ዕለት ነው፡፡
ምኩራብ ማለት የቤተ አይሁዳውያን የጸሎት ቤት ነው፡፡ዮሐ 2÷12-25

4. መጻጉዕ
ይህ የአራተኛው ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያንን
መፈወሱ እውራንን ማብራቱ ለምጻምን ማንጻቱ ሽባዎችን መተርተሩ የሚያነሳ መዝሙር የሚዘመርበት እንዲሁም
እነዚህ ሁሉ ድንቅ ገቢራተ ታምራቶች የሚዘከሩበት ዕለት ነው፡፡ዮሐ 5÷8-18

5. ደብረ ዘይት
ይህ የአምስተኛው ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ
ሆኖ ነገረ ምጽአቱን እንዳስተማረ የሚወሳበት ሰንበት ነው፡፡ ደብረ ዘይት ማለት ወይራ የበዛበት ተራራ ማለት ነው፡፡ ማቴ
1÷1-35

6. ገብርኄር
ይህ የስድስተኛው ሳምንት ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ለጌታው ታማኝና በጎ የሆነው ባርያ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ
ተብሎ እንደተመሰገነ የሚነገርበት ዕለት ነው፡፡ ማቴ 25 ÷14-30

7. ኒቆዲሞስ
ይህ የሰባተኛው ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ይህም ዕለት ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ መምህር በሌሊት ወደ ጌታው ወደ
ኢየሱስ ክርስቶስ እየመጣ ይማር እንደነበረ ይታሰብበታል በዚም ዕለት የኒቆዲሞስን ታሪክ የሚያስታውስ መዝሙር
ይዘመርበታል፡፡ዮሐ 3÷1-21

8. ሆሳዕና
ይህ የስምንተኛው ሳምንት ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት በነቢዩ በዘካርያስ ላይ የተጻፈው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ
ጌታችም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያይቷ እና በውርንጭላይቷ ላይ ተቀምጦ ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና ለዳዊት
ልጅ ተብ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ መግባቱ የሚተሰብበት ዕለት ነው፡፡ ሆሳዕና ማለት ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን
ባርከን›› ማለት ነው፡፡ በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ
የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::ዮሐ 20÷1-19

ጾሙን የበረከት ጾም ያድርግልን!

01/24/2022
02/21/2021

የሰንበት ቅዳሴ
የካቲት 14, 2013
Sunday Feb. 21, 2021
ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ቦልቲሞር ሜሪላንድ

01/31/2021

የሰንበት ቅዳሴ
ጥር 23, 2013
Sunday Jan. 31, 2021
ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ቦልቲሞር ሜሪላንድ

01/17/2021

የሰበት ቅዳሴ
ጥቅምት 9, 2013
Sunday Jan. 17, 2021
ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ቦልቲሞር ሜሪላንድ

Address

2900 Dunleer Road
Baltimore, MD
21222

Opening Hours

4am - 10am

Telephone

+14432169245

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Orthodox Tewahedo Debre Berhan Holy Trinity Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share