Antsokia Ethiopian Evangelical Church Alexandria, VA

Antsokia Ethiopian Evangelical Church Alexandria, VA Antsokia Ethiopian Evangelical Church in Alexandria, VA, USA
Come experience the presence of the Lord

- Antsokia Ethiopian Evangelical Church in Alexandria VA, USA
Come; experience the presence of the Lord Jesus in a mission centered and multiplying church

06/13/2026

በጌታ ቀን እሁድ ጁን 13, ከጠዋቱ 10 ሰዓት ከመስበኪያ ሰገነቱ ላይ የጌታን ቃል የሚያቀርቡልን መጋቢ ዶ/ር ነጉሤ ገበታ ይሆናሉ። ዶ/ር በጠዋት ደውለው መንፈስ ቅዱስ በልቤ ያስቀመጠው መልዕክት ይህ ነው በማለት "እግዚአብሄር ከጽዮን የኃይል በትር ይሰጥሃል" የሚለውን አዲስ የመልክታቸውን ርእስ አሳወቁኝ። "ኃይል ከጽዮን" የሚለው የተስፋ ትንቢታዊ ቃል እግዚአብሄር አማኞችን ለወንጌል ስራ በመንፈሱ ሲያነቃቃና ሲያንጽ ተደጋግሞ ሲፈጸም ይታያል። ልባችንን ከፍተን እሁድ ጠዋት በአንጾኪያ እንገናኝ።
Antsokia: where Jesus is the head and is led by His spirit.

እሁድ በጌታ ቀን June 7, 10:00 AM ፓ/ር ምኒሊክ ታምራት የእግዚአብሄር ደስታ በሚል መሪ ቃል የእግዚአብሄር ደስታን ቁልፍ ገጽታዎች በመልዕክታቸው ያካፍሉናል። አድራሻችን 5400 Sh...
06/05/2026

እሁድ በጌታ ቀን June 7, 10:00 AM ፓ/ር ምኒሊክ ታምራት የእግዚአብሄር ደስታ በሚል መሪ ቃል የእግዚአብሄር ደስታን ቁልፍ ገጽታዎች በመልዕክታቸው ያካፍሉናል።
አድራሻችን 5400 Shawnee Rd. Alexandria Virginia ነው። (395 to Edsall West exit ).

05/24/2026

Sunday service at 10 am

05/12/2026

Tuesday May 12, 2026

Be glad in the Lord and rejoice, O righteous, and shout for joy, all you upright in heart.―
Psalm 32:11
ጻድቃን ሆይ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ ሐሤትም አድርጉ፤ ልባችሁም የቀና ሁላችሁ፥ እልል በሉ።
መዝሙረ ዳዊት
32:11

Happy Mother’s Day ! From Antsokia Church mothers
05/10/2026

Happy Mother’s Day ! From Antsokia Church mothers

የፊታችን እሁድ May 10 በ 11 am "ሳበኝ" በሚል ርዕስ የእግዚአብሄርን ቃል የሚያካፍሉን መጋቢ ዶ/ር ንጉሴ ገበታ ይሆናሉ።  ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። 9፡30 AM የሰንበት ትምህርት፣ 1...
05/08/2026

የፊታችን እሁድ May 10 በ 11 am "ሳበኝ" በሚል ርዕስ የእግዚአብሄርን ቃል የሚያካፍሉን መጋቢ ዶ/ር ንጉሴ ገበታ ይሆናሉ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። 9፡30 AM የሰንበት ትምህርት፣ 10 AM ጸሎት፣ 10፡30 AM መዘምራን፣ 11፡00 AM ስብከት፣ 12፡00 ፟ 1፡00 Fellowship.

እሁድ ሜይ 3 ከጠዋት 10 የእግዚአብሄርን ቃል የሚያቀርቡልን ወንድም ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ይሆናሉ።  መልእክታቸው "ታናሽ መንጋ ቤተክርስትያን" ምን እንደሚመስል በቅርብ ካሳተሙት መንፈሳዊ መ...
05/03/2026

እሁድ ሜይ 3 ከጠዋት 10 የእግዚአብሄርን ቃል የሚያቀርቡልን ወንድም ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ይሆናሉ። መልእክታቸው "ታናሽ መንጋ ቤተክርስትያን" ምን እንደሚመስል በቅርብ ካሳተሙት መንፈሳዊ መጽሃፍ ክፍል ሶስትን ይሆናል።

እሁድ በጌታ ቀን April 26, 10:00 AM ዶ/ር አቤል ተጫነ በሃዋርያት ስራ መራፍ 2፡1 በመነሳት የበለጠ ክብር የሚገኝበትን መርህ ያካፍለናል። "በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊ...
04/24/2026

እሁድ በጌታ ቀን April 26, 10:00 AM ዶ/ር አቤል ተጫነ በሃዋርያት ስራ መራፍ 2፡1 በመነሳት የበለጠ ክብር የሚገኝበትን መርህ ያካፍለናል። "በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥"

በእለተ ሰንበት April 19, 10:00 am "ለተጠራንበት ጥሪ የሚመጥን ህይወት እንኑር" በሚል ርእስ ቃለ እግዚአብሄርን የሚያካፍሉን ዶ/ር አቤል ተጫኔ ይሆናሉ።
04/14/2026

በእለተ ሰንበት April 19, 10:00 am "ለተጠራንበት ጥሪ የሚመጥን ህይወት እንኑር" በሚል ርእስ ቃለ እግዚአብሄርን የሚያካፍሉን ዶ/ር አቤል ተጫኔ ይሆናሉ።

በትንሣኤ እሁድ April 12, 2026, ወንድማችን መጋቢ ዶ/ር ንጉሴ ገበታ "ጌታ እኮ ነው" የሚለውን አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ተመርኩዘው መልእክት ያቀርቡልናል። ዛሬም የጌታ መገኘት ...
04/09/2026

በትንሣኤ እሁድ April 12, 2026, ወንድማችን መጋቢ ዶ/ር ንጉሴ ገበታ "ጌታ እኮ ነው" የሚለውን አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ተመርኩዘው መልእክት ያቀርቡልናል። ዛሬም የጌታ መገኘት ጌታ እኮ ነው እያሰኘ ያስደንቀናል። ኑ በአምልኮ በዝማሬ እና በጌታ እራት አብረን እንሁን። እሁድ 10 AM EST -

Address

5400 Shawnee Road #303
Alexandria, VA
22312

Opening Hours

Wednesday 7pm - 9pm
Sunday 10am - 12:30pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Antsokia Ethiopian Evangelical Church Alexandria, VA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share