09/05/2025
የአባታችን የቀኝ ጌታ አማኑኤል በርሄ በላይ የጽሎተ ፍትሐት ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ቤተክርስትያን ከጠዋቱ 8፡00 AM እስከ 10:00AM
2912 King St Alexandria VA 22302 ፤ የስርዓተ ቀብር ስነስርዓቱ ደግሞ በቤተል የመቃብር ስፍራ በ10:30AM 1475-1501 Wilkes St, Alexandria, VA 22314·
እንዲሁም የጽበል ፃዲቅ በኢትዮጰያ ህብረተሰብ ማእከል ቨርጂኒያ ከ12:00PM ጀምሮ ይሆናል፡፡
901 S Highland St Arlington VA 22204