09/10/2026
የ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት እና የቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ በዓለ ንግሥ የበዓል ጥሪ፣ ከምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (Alexandria, VA)።
ለቀጠሮው ያብቃን! 🙏🏾
ዕርብ፣ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም.
Friday, September 11, 2026 🕒 ከ3:00 AM - 3:00 PM
🇪🇹