Debre Qusquam Kidist Mariyam Ethiopian Orthodox Tewahido Church

Debre Qusquam Kidist Mariyam Ethiopian Orthodox Tewahido Church Debre Qusquam Kidist Mariam EOTC belongs to the ancient Holy and Apostolic Oriental Orthodox Churches founded by our Lord and Savior Jesus Christ.

Our church serves the spritual needs of our fellow believers in DC Metropolitan area.

አእላፋት የተዋህዶ ልጆች ለምስጋና በአንድነት የምንቆምበት ልዩ የዝማሬ መርሐ ግብር Share
06/13/2025

አእላፋት የተዋህዶ ልጆች ለምስጋና በአንድነት የምንቆምበት ልዩ የዝማሬ መርሐ ግብር Share

አእላፋት የተዋህዶ ልጆች ለምስጋና በአንድነት የምንቆምበት ልዩ የዝማሬ መርሐ ግብር "ዝማሬ ሶልያና "ሼር Share ......
06/09/2025

አእላፋት የተዋህዶ ልጆች ለምስጋና በአንድነት የምንቆምበት ልዩ የዝማሬ መርሐ ግብር "ዝማሬ ሶልያና "ሼር Share ......

አእላፋት የተዋህዶ ልጆች ለምስጋና በአንድነት የምንቆምበት ልዩ የዝማሬ መርሐ ግብር
06/06/2025

አእላፋት የተዋህዶ ልጆች ለምስጋና በአንድነት የምንቆምበት ልዩ የዝማሬ መርሐ ግብር

እግዝእትነ ማርያምን ከአንስተ ዓለም መርጦ ከሁሉ አልቆ የእናት አማላጅ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእዕለተ ቀኗ በታላቅ ድምቀት እናከብራለን መልእክቱን ሼር......👏
05/08/2025

እግዝእትነ ማርያምን ከአንስተ ዓለም መርጦ ከሁሉ አልቆ የእናት አማላጅ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእዕለተ ቀኗ በታላቅ ድምቀት እናከብራለን መልእክቱን ሼር......👏

05/08/2025
{{{ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል}}}ሰው ክርስቲያን ይባል ዘንድ ወደ እግዚአብሔር መንግስትም ይገባ ዘንድ ከኃጢአቱም ይነጻ ዘንድ ሐብተ መንፈስ ቅዱስ ማግኝት አለ...
01/20/2025

{{{ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል}}}

ሰው ክርስቲያን ይባል ዘንድ ወደ እግዚአብሔር መንግስትም ይገባ ዘንድ ከኃጢአቱም ይነጻ ዘንድ ሐብተ መንፈስ ቅዱስ ማግኝት አለበት ይህም በልጅነት የሚያገኝው በረከት በተቀደሰ ውኃ በመጠመቁ
በጥምቀት ነው
ማር. 16 ፥ 16

በዓለ ጥምቀትን በታላቅ ድምቀት በደብራችን አከበርን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቨርጂኒያ

ጥር11/2017 ዓ.ም ሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒያ{{{ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል}}}

ሰው ክርስቲያን ይባል ዘንድ ወደ እግዚአብሔር መንግስትም ይገባ ዘንድ ከኃጢአቱም ይነጻ ዘንድ ሐብተ መንፈስ ቅዱስ ማግኝት አለበት ይህም በልጅነት የሚያገኝው በረከት በተቀደሰ ውኃ በመጠመቁ
በጥምቀት ነው
ማር. 16 ፥ 16

በዓለ ጥምቀትን በታላቅ ድምቀት በደብራችን አከበርን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቨርጂኒያ

ጥር11/2017 ዓ.ም ሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒያ

12/02/2024

{{{የኅዳር ጽዮን በዓለ ንግሥ በደብራችን ግሩም ድንቅ በሆነ መልክ አከበርን }}}

{{{ ሁሉን ለሚሰራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው }}}

{እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት}

{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{ አሜን }}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}

ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን

ኅዳር 21/2017 ዓ.ም ሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒያ

✍🏾መልአከ ጽዮን ደበበ እስጢፋኖስ

{{{ ሁሉን ለሚሰራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው }}}{እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት}{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{  አሜን  }}}}}}}}}}}}}}}}}...
11/02/2024

{{{ ሁሉን ለሚሰራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው }}}

{እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት}

{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{{ አሜን }}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}

የእግዚአብሔር ልጆች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ይህንን መልእክት ለሁሉም ሼር በማድረግ ለመልካም አገልግሎት እንትጋ.......( ሼር ማድርግ ፍጹም ቅንነት ነው)

09/23/2024

+እግዚአብሔር በቸርንቱ ይርዳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታግዘን አሜን መልእክቱን ሼር.....

Address

6200 INDIAN RUN PKWY
Alexandria, VA
22312

Opening Hours

Saturday 9am - 5pm
Sunday 3am - 5pm

Telephone

+15712908605

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Qusquam Kidist Mariyam Ethiopian Orthodox Tewahido Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share