Heaven Embassy Church Uganda

Heaven Embassy Church Uganda This page is an official page of Heaven Embassy International Church Uganda Kampala Branch.

❌❌❌❌❌ ❌❌❌❌❌ ❌❌❌❌❌ #እንዳይታለሉ   #ተጠንቀቁ ይህ ከስር የምታዩት የፌስቡክ አካውንት በውሸት በኔ ስም የተከፈተ ና አጭበርባሪ ነው። ወደዛ በመሄድ Report ያድርጉ......❌❌❌...
27/01/2026

❌❌❌❌❌ ❌❌❌❌❌ ❌❌❌❌❌

#እንዳይታለሉ #ተጠንቀቁ ይህ ከስር የምታዩት የፌስቡክ አካውንት በውሸት በኔ ስም የተከፈተ ና አጭበርባሪ ነው። ወደዛ በመሄድ Report ያድርጉ......

❌❌❌❌❌❌This is a Fake account and does not belong to Prophet Miracle Teka! Please report this page and by any means do not communicate with this page because it is not Prophet Miracle Teka. ❌❌❌❌❌

Prophet miracle Teka does not have a personal account but only uses his main page, which is Prophet Miracle Teka page.

Be Careful please! Share and report! Thank you!

Prophet Miracle Teka fans

🛑አምላኬ ድል በመንሳት ሲያዞራችሁ አያለሁ! ከተከፈተባችሁ የጠላት ክስ ሁሉ ነፃ የሚያወጣ መለኮታዊ ኃይል አገኛችሁ! የክሱ ወረቀት ኃያል በሆነው በኢየሱስ ስም ተቀደደ!!!2ኛ ቆሮንቶስ 214...
20/01/2026

🛑አምላኬ ድል በመንሳት ሲያዞራችሁ አያለሁ!

ከተከፈተባችሁ የጠላት ክስ ሁሉ ነፃ የሚያወጣ መለኮታዊ ኃይል አገኛችሁ! የክሱ ወረቀት ኃያል በሆነው በኢየሱስ ስም ተቀደደ!!!

2ኛ ቆሮንቶስ 2
14፤ ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤

!!!

Prophet Miracle Teka Prophet David Miracle fans

19/01/2026

!!! Prophet Miracle Teka Prophet David Miracle fans

🛑የተዓምራት አምላክ በዚህ ምሽት ወደ ቤታችሁ ገባ ገባ ገባ!!! በዚህ ሰንበት እግዚአብሔር እምላክ ቤታችሁን ሲዳስስ አያለሁ! የጮሃችሁበትን የለመናችሁትን መልስ ይዞ ቤታችሁ ሲገባ በኢየሱስ ...
10/01/2026

🛑የተዓምራት አምላክ በዚህ ምሽት ወደ ቤታችሁ ገባ ገባ ገባ!!!
በዚህ ሰንበት እግዚአብሔር እምላክ ቤታችሁን ሲዳስስ አያለሁ! የጮሃችሁበትን የለመናችሁትን መልስ ይዞ ቤታችሁ ሲገባ በኢየሱስ ስም አያለሁ!

!!!

Prophet Miracle Teka Prophet David Miracle fans

08/01/2026

fans

   አባታችን... አንተ ለእኛ በመድረክ ላይ የምንሰማህ ሰባኪ ብቻ አይደለህም፤ ህይወትህን እና እርምጃህን  በማየት ብዙ ተጠቅመናል።  በጽናትህ ውስጥ ኢየሱስን አይተናል፤ በዝምታህ ውስጥ ድ...
21/12/2025



አባታችን... አንተ ለእኛ በመድረክ ላይ የምንሰማህ ሰባኪ ብቻ አይደለህም፤ ህይወትህን እና እርምጃህን በማየት ብዙ ተጠቅመናል። በጽናትህ ውስጥ ኢየሱስን አይተናል፤ በዝምታህ ውስጥ ድልን ተምረናል።
ስለ አባትነትህ እና ስለ ፍቅርህ ቃላት ያንሱናል። ዛሬ እንደ ልጆችህ ይህንን እንላለን፦ የጠራህ አምላክ ያክብርህ! የአገልግሎትህ ድንበር አይኑር፤ ተጽእኖህ ከውቅያኖስ እስከ ውቅያኖስ፣ ከምድር ዳርቻ እስከ ዳርቻ ይስፋ!።
እጅግ በጣምምምምምም እንወድሃለን! ❤❤❤️

በነብዩ ህይወት የተባረካችሁ ቤተሰቦች እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁለት።

22/10/2025

#በዚህ 24 ሰዓት ውስጥ የምትስቁበትን ምክንያት የያዘ የደስታ ዜና ትሰማላቹ || በእምነት በሜን በማለት ተስማሙ ተባረኩ።

Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

19/10/2025

!

እስከ ሽበት ሽምግልና የሚሸከም የማይሰለች ደከመኝ የማይል ጌታ እርሱ የእናንተ አባት ነው! ያለእኔ ዘመን የላችሁም ሁሌም ልረዳችሁ ሁሌም ላግዛችሁ ከወጥመድና ከሞት ከኪሳራና ከለቅሶ እታደጋችሁ ዘንድ ሁሌም ለዘላለም ከእናንተ ጋር ነኝ ያለ ጌታ እርሱ የእናንተ ጌታ ነው!

ዛሬ ይሄ ጌታ በቤታችሁ ተዓምራትን ሲያደርግ አያለሁ! ስትጎበኙ አያለሁ! እምባ ከአይናችሁ ሲታበስ ሃሴትና ደስታ ቤታችሁን ሲሞላ በኢየሱስ ስም አያለሁ!!!

ትንቢተ ኢሳይያስ 46
4፤ እስከ ሽምግልና ድረስ እኔ ነኝ፥ እስከ ሽበትም ድረስ እሸከማችኋለሁ፤ እኔ ሠርቻለሁ እኔም አነሣለሁ፤ እኔ እሸከማለሁ እኔም አድናለሁ።

!


Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

17/10/2025

!!!

ጠላታችሁ ያቀደው እቅድ ሲጋለጥ አምላኬ ከውርደት ሲታደጋችሁ አያለሁ! እግዚአብሔር አምላክ ሐማን በአንዲት ለሊት አዋርዶ መርዶክዮስን እንዳከበረው ከጠላቶቻችሁ ወጥመድ አውጥቶ ከፍ ከፍ ሲያደርጋችሁ አያለሁ!!!

!


Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

15/10/2025

!

የአምላኬ በርከት ቤታችሁን ሲሞላ አያለሁ! ቤታችሁ በመትረፍረፍ ሲታወቅ በፋይናንስ, በጤና, በትዳር, በልጆች ስትባረኩ በኢየሱስ ስም አያለሁ!

“በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ተማመኑ፤ እርሱም ብርታትን ይሰጣችኋል፤ የእግዚአብሔር ነቢያት የሚነግሩአችሁንም እመኑ፤ ይሳካላችኋልም” አላቸው።”
‭‭
ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል‬ ‭20‬:‭20‬ አመት

!


Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda

13/10/2025

!!!

ወደኩ ብላችሁ ተስፋ ከቆረጣችሁበት ሁኔታ አምላኬ በንስር ክንፍ ወደ ከፍታ ሲያወጣችሁ አያለሁ! የእግዚአብሔር እጅ በፋይናንስ እና በታላቅነት ከፍታዎች ላይ እግሮቻችሁን ሲያቆማቸው በኢየሱስ ስም አያለሁ!

!


Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda

Address

Kampala

Telephone

+256741910247

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heaven Embassy Church Uganda posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share