19/06/2023
"ባሕራንኒ ይቤ ዘነገደ ባሕረ
ርኢይክዎ ለሚካኤል ወስእንኩ ጠይቆቶ"
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በምስራቅ አፍሪካ ሀገረ ስብከት በካምፓላ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከዋዜማው ጀምሮ በልዩ ድምቀት ተከብሮ ውሏል::
ይህ የካምፓላ መካነ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የፌስቡክ ገጽ ሲሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስርዓተ አምልኮ መሰረት ያደረጉ ትምህርቶች
Natanda Road
Kampala
Be the first to know and let us send you an email when በምስራቅ አፍሪካ ሀ/ስብከት የኡጋንዳ ካምፓላ መካነ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የፌስቡክ ገጽ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.