Gloryfullgospelchurchinternational

Gloryfullgospelchurchinternational Rubaga Rod Kampala GFGIC KAMPALA, UGANDA

PO.BOX, 75486 KAMPALA, UGANDA

19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለ...
21/05/2026

19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

በኮሎሎ ዛሬ 12/5/2026 የኡጋንዳ ፕረዚዳንት ዮሪ ካኩታ ሙሰፈኒ 2026*ምርጫ በማሸነፉ ምክኒያት የቃል መሃላ ሰሌቬሪት ላይ  Chairperson Ethiopian Christian Commun...
12/05/2026

በኮሎሎ ዛሬ 12/5/2026 የኡጋንዳ ፕረዚዳንት ዮሪ ካኩታ ሙሰፈኒ 2026*ምርጫ በማሸነፉ ምክኒያት የቃል መሃላ ሰሌቬሪት ላይ Chairperson Ethiopian Christian Community Leder and ICCU LEDER ኢትዮጵያን በመወከል የክብር እንግዳ ሆኜ የተገኘሁበት ትልቅ ፕሮግራም ነው
N

28/04/2026

Tap to view!

“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”  — ሮሜ 8፥28“And we know that all things work together for good...
05/04/2026

“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
— ሮሜ 8፥28
“And we know that all things work together for good to them that love God, to them who are the called according to his purpose.”
— Romans 8፥28 (KJV)

*የአብያተ ክርስቲያናች የምስረታ እና የመክፈቻ ኮንፈረንስ*Psalms 133  - መዝሙር1: *ወንድሞች* በኅብረት ቢቀመጡ፥እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላ...
10/03/2026

*የአብያተ ክርስቲያናች የምስረታ እና የመክፈቻ ኮንፈረንስ*

Psalms 133 - መዝሙር
1: *ወንድሞች* በኅብረት ቢቀመጡ፥
እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።

የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ቅዱሳን ከፊታችን *MARCH 27, 28,29*ለ3ት*ተከታታይ ቀናት *የG.C.B.C UAGANDA KAMPALA*
አብያተ ክርስቲያናት በጋራ በምናዘጋጀው መንፈሳዊ ኮንፈረንስ አብረን ጌታን እናመልክ ዘንድ ከወዲሁ በጌታ ፍቅር ጥሪ እናደርጋለን።

*የክብር ሙሉ ወንጌል ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን (GFGIC)ሐዋርያው ሳሙኤል አንተነህ

Apostle Sami
03/03/2026

Apostle Sami

Tap to view!

ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጠን
13/02/2026

ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጠን

እግዚአብሔር መልካም ጊዜ ሰጠን
13/02/2026

እግዚአብሔር መልካም ጊዜ ሰጠን

Address

Kampala

Telephone

+256775958301

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gloryfullgospelchurchinternational posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Gloryfullgospelchurchinternational:

Share