Solomon ข้อมูลการติดต่อ, แผนที่และเส้นทาง,แบบฟอร์มการติดต่อ,เวลาเปิดและปิด, การบริการ,การให้คะแนนความพอใจในการบริการ,รูปภาพทั้งหมด,วิดีโอทั้งหมดและข่าวสารจาก Solomon, คริสตจักรพระกิตติคุณสมบูรณ์, Bangkok.

04/12/2023

እናንተ ሰላዮች ናችሁ፤ የምድሩን ዕራቁትነት ልታዩ መጥታችኋል።”
— ዘፍጥረት 42፥9

21/11/2023

“ ዋይ! ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ በአሞራውያን እጅ አሳልፈህ ትሰጠን ታጠፋንም ዘንድ ይህን ሕዝብ ዮርዳኖስን ለምን አሻገርኸው? በዮርዳኖስ ማዶ መቀመጥን በወደድን ነበር እኮ!”
— ኢያሱ 7፥7

24/06/2023

“ምሕረትና እውነት ተገናኙ፤ ጽድቅና ሰላም ተስማሙ።”
— መዝሙር 85፥10

02/06/2023

መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።

02/06/2023

“በዚያም ወራት ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም፥ ሊሞቱም ይመኛሉ ሞትም ከእነርሱ ይሸሻል።”
— ራእይ 9፥6

02/06/2023

“ፍጹም የሆነ ሲመጣ ግን ተከፍሎ የነበረው ይሻራል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥10

20/04/2023

ነገ ዒድ ነው!
ዒድ ሙባረክ!
የሀረመይን ሸሪፈይን ኦፊሺያል ገፅ ከ1 ደቂቃ በፊት ይፋ አድርጓል!!

19/01/2023

“የናዝሬቱ ኢየሱስም እንደ ሆነ በሰማ ጊዜ፦ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ይጮኽ ጀመር።”
— ማርቆስ 10፥47

15/01/2023

ሐዋርያት 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ይህ ሰው በሽታ ሆኖ በዓለም ባሉት አይሁድ ሁሉ ሁከት ሲያስነሣ፥ የመናፍቃን የናዝራውያን ወገን መሪ ሆኖ አግኝተነዋልና፤
⁶ መቅደስንም ደግሞ ሊያረክስ ሲሞክር ያዝነው፥ እንደ ሕጋችንም እንፈርድበት ዘንድ ወደድን።

ที่อยู่

Bangkok

เว็บไซต์

แจ้งเตือน

รับทราบข่าวสารและโปรโมชั่นของ Solomonผ่านทางอีเมล์ของคุณ เราจะเก็บข้อมูลของคุณเป็นความลับ คุณสามารถกดยกเลิกการติดตามได้ตลอดเวลา

แชร์