Mekane Selam St. Gabriel Church in Stockholm

Mekane Selam St. Gabriel Church in Stockholm Etiopiska Ortodoxa Tewahedo Kyrkan i Stockholm

ሥርዓተ ቅዳሴ〉ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 7 ሰዓት ጀምሮ፤ እንዲሁም በየወሩ 19 ቀን የቅዱስ ገብርኤልን ወርሀዊ በዓል መታሰቢያ በማድረግ ሥርዓተ ቅዳሴ መሮሩን አስተዳደሩ በደስታ ይገልጻል።
ቦታ〉Dalarövägen 8, 142 66 Trångsund

06/09/2026
እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱ ለገለጠበትን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
19/08/2026

እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱ ለገለጠበትን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ አደረሰን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

26/07/2026

✨✨የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በደብራችን መካነ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ስቶኮልም ስዊድን በድምቀት ተከበረ።✨✨✨✨✨✨

እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!
26/07/2026

እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!

ቅዱስ ቂርቆስ ወቅድስት ኢየሉጣእንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልና ለቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣዓመታዊ በዓል (ሐምሌ ፲፱) በሰላም አደረሰን፤አደረሳችሁ !!! ቅዱስ ቂርቆስንና ቅድስት ኢየሉጣን...
25/07/2026

ቅዱስ ቂርቆስ ወቅድስት ኢየሉጣ
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልና ለቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ
ዓመታዊ በዓል (ሐምሌ ፲፱) በሰላም አደረሰን፤አደረሳችሁ !!!
ቅዱስ ቂርቆስንና ቅድስት ኢየሉጣን የተራዳው የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በአማላጅነቱ ይጠብቀን፡፡
የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣
የቅዱስ ገብርኤል ተራዳኢነት፣ የቅድስት ኢየሉጣ እና የቅዱስ ቂርቆስ ጸሎታቸው፣ ምልጃቸው አይለየን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

እንኳን ለሐምሌ 5 የቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስና ጳውሎስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!"በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል የማእዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።" (ኤፌ...
12/07/2026

እንኳን ለሐምሌ 5 የቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስና ጳውሎስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

"በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል የማእዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።" (ኤፌሶን 2፥20)

በዚህ የተባረከ የበዓል ቀን የቅዱሳን ሐዋርያት ምልጃና ጸጋ በአገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን፣ በቤተሰቦቻችንና በእያንዳንዳችን ላይ ይብዛ። እግዚአብሔር በእምነት ያጽናን፣ በተስፋ ያበርታን፣ በፍቅርና በሰላም ይጠብቀን። አሜን

Adress

Dalaröväge 8, Trångsund
Stockholm
14266

Öppettider

07:00 - 13:00

Telefon

+46701699670

Webbplats

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när Mekane Selam St. Gabriel Church in Stockholm postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Genvägar

Dela