Mission for Nation International Church Sweden

Mission for Nation International Church Sweden Kontaktinformation, kartor och vägbeskrivningar, kontaktformulär, öppettider, tjänster, betyg, foton, videor och meddelanden från Mission for Nation International Church Sweden, Stockholm.

22/02/2018
ደሥ የሚያሰኝ ዜና ከትዉልዱ የሚወጣ መልክት ለትዉልዱ
27/12/2017

ደሥ የሚያሰኝ ዜና ከትዉልዱ የሚወጣ መልክት ለትዉልዱ

……በአለም ዙርያ ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።ራዕያችንን ለትውልዳችን የምናደርስበት አንዱ መንገድ TV ሲሆን 24/7 የሆነ ሰፊ አገልግሎት በቅርቡ ይጠብቁን። ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቆ በቅርብ ጊ...
01/10/2017

……በአለም ዙርያ ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።

ራዕያችንን ለትውልዳችን የምናደርስበት አንዱ መንገድ TV ሲሆን 24/7 የሆነ ሰፊ አገልግሎት በቅርቡ ይጠብቁን። ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቆ በቅርብ ጊዜ ውስጥ አገልግሎት መሰጠት ስንጀምር እናስታውቃለን።

በአለም ዙርያ ከ170 በላይ ቤተ ክርስቲያናትን እስሯ ያቀፈችው ተልዕኮ ለትውልድ በሐዋርያው ዘላለም ጌታቸው የሚመራ ቤተ ክርስቲያን ነው።

ራዕያችን ትምህርታችን ነው። ትምህርታችን ራዕያችን ነው። ለ22 አመታት በትምህርት አስታጥቆ ሀያላንን ለመጪው ሪቫይቫል በማዘጋጀት ላይ ያለው ይህ አገልግሎት አሁን በሰፊ ሰአት በTV መጣላችሁ።♥♥♥

🙌 ለመጪው ሪቫይቫል እንንቃ 🙌
7 Spirit Movement………………………

Adress

Stockholm
13140

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när Mission for Nation International Church Sweden postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Dela