Bethel ቤቴል

Bethel ቤቴል ቤቴል ቤተክርስትያን የልጁን መልክ ይመስሉ ዘንድ እና ክርስቶስ እየሱስን በኑሮአቸው ሁሉ ማሳየት የሚፈልጉ የክርስቶስ ደቀመዛሙርት ህብረት ነው! FOLLOWING JESUS . IMITATING JESUS . REVEALING JESUS

በዓመታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ የንባብ ዕቅዳችን (Bible Reading Plan)መሰረት ኦሪት ዘፀአትን ጨርሰን ዘሌዋውያንን ማንበብ ጀምረናል። በዚህ ቪድዮ አጭር የዘፀአት ማጠቃለያ ቀርቧል ። የን...
30/01/2026

በዓመታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ የንባብ ዕቅዳችን (Bible Reading Plan)መሰረት ኦሪት ዘፀአትን ጨርሰን ዘሌዋውያንን ማንበብ ጀምረናል። በዚህ ቪድዮ አጭር የዘፀአት ማጠቃለያ ቀርቧል ። የንባብ ዕቅዱ ሊንክ ከታች አስተያየት መስጫው ላይ ይገኛል። የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።

ዘፀአት 34-40 - መፅሐፍ ቅዱስን በ 1 ዓመት//Exodus 34 -40 The Bible in a year. መፅሐፍ ቅዱስን በ 1 ዓመት አብረን እናንብብ ።ይህንን ሊንክ በመጫን የመጽሓፍ ቅዱስ የንባብ ዕቅድ (Bible Reading Plan) ማግኘት ይ...

በዓመታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ የንባብ ዕቅዳችን (Bible Reading Plan)መሰረት ዛሬ ኦሪት ዘፀአትን ማንበብ እንጀምራለን። ይህ ቪድዮ ለመነሻ ይሆነናል። የንባብ ዕቅዱ ሊንክ ከታች አስተያየ...
17/01/2026

በዓመታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ የንባብ ዕቅዳችን (Bible Reading Plan)መሰረት ዛሬ ኦሪት ዘፀአትን ማንበብ እንጀምራለን። ይህ ቪድዮ ለመነሻ ይሆነናል። የንባብ ዕቅዱ ሊንክ ከታች አስተያየት መስጫው ላይ ይገኛል። የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።

Bible study. Exodus 1-2- Reading the Bible in a year. መፅሐፍ ቅዱስ ጥናት - ዘፀአት 1-2። መፅሐፍ ቅዱስን በ 1 ዓመት አብረን እናንብብ ይህንን ሊንክ በመጫን የመጽሓፍ ቅዱስ የንባብ ዕቅድ (Bible Reading P...

Adress

Stora Södergatan 25
Lund
22223

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när Bethel ቤቴል postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Kontakta Heliga Platser

Skicka ett meddelande till Bethel ቤቴል:

Genvägar

Dela

Typ