Salvation for all nations ministries

Salvation for all nations ministries GOD BLESS YOU

We invite you to follow the official page of Salvation for all nations ministries
Stay updated on our outreach efforts, events, and inspiring messages as we spread the gospel across Ethiopia and beyond!!

በ Salvation for all nations ministries  ስር ባለውና በመፅሀፍ ቅዱስና በመንፈሳዊ አጋዥ መፅሀፍት ክፍፍል በሚሰራው  Beacon Of Light Book Store  በተባለ...
01/08/2026

በ Salvation for all nations ministries ስር ባለውና በመፅሀፍ ቅዱስና በመንፈሳዊ አጋዥ መፅሀፍት ክፍፍል በሚሰራው Beacon Of Light Book Store በተባለው የአገልግሎት ዘርፍ በሚመጡት አመታት ከሚያሳትማቸው መፅሀፍት መካከል በ Evangelist Ruth Dawit Aysheshim (Eng) እየተፃፈ ካለው መፅሀፍ ውስጥ ሶስተኛው እነሆ 365 ቀናትን ከመፅሀፍ ቅዱሴ ጋር/365 Days with my bible

coming soon!!!!

01/08/2026

ጸሎት የአማኝ ሕይወት የልብ ምት ነው። በቤተ ክርስቲያን ብቻ ወይም በተወሰነ ጊዜ የሚደረግ ሥርዓት ሳይሆን፣ በየዕለቱ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ሕብረት የሚገልጽ የአኗኗር ዘይቤ ነው። በጸሎት ኃይልን እናገኛለን፣ ጥበብን እንቀበላለን፣ ፈተናን እናሸንፋለን፣ ከአምላካችንም ፈቃድ ጋር እንስማማለን።

ብዙዎች ጸሎትን መምራት የፓስተሮች፣ የወንጌላውያን ወይም የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ብቻ ኃላፊነት እንደሆነ ያስባሉ። ነገር ግን ቃሉ እንደሚያስተምረን፣ እያንዳንዱ አማኝ ለጸሎት ሕይወት ተጠርቷል። ጌታን መፈለግ፣ በጸሎት መቆም እና ሌሎችንም ወደ ጸሎት መምራት የሁሉም አማኝ ኃላፊነት ነው። የሚጸልይ ቤተ ክርስቲያን ሕያው ቤተ ክርስቲያን ናት፤ ይህንን መሠረት በመገንባት እያንዳንዱ አማኝ ድርሻ አለው።

Evangelist Ruth Dawit Aysheshim

ከሐምሌ 3 እስከ ነሐሴ 1 (ለ29 ቀናት)በSalvation For All Nations Ministry (SFAN) ስር እንዲሁም በጥምር በተከናወነው የወንጌል ሥራ የተመዘገበ ውጤት፦📖 90 መጽሐፍ...
01/08/2026

ከሐምሌ 3 እስከ ነሐሴ 1 (ለ29 ቀናት)

በSalvation For All Nations Ministry (SFAN) ስር እንዲሁም በጥምር በተከናወነው የወንጌል ሥራ የተመዘገበ ውጤት፦

📖 90 መጽሐፍ ቅዱሶች ተሰራጭተዋል።

👥 1,050 ሰዎች በአንድ ለአንድ እና በጅምላ የወንጌል ስርጭት ተደርሶላቸዋል።

✝️ 46 አዳዲስ ነፍሳት ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብለዋል።

ለዚህ ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን!

"ስለዚህ ሂዱ ደቀ መዛሙርት አድርጉ..." (ማቴዎስ 28፥19)

01/08/2026

''ሀጢያተኛ የሀጢያቱ ስርየት ወሳኝና አስፈላጊ ጉዳይ ነው።'' Evangelist Ruth Dawit Aysheshim

ነገ ከ7.00 ሰአት ጀምሮ ወንጌልን በቢሾፍቱ ከተማ እንሰብካለን።''ኢየሱስ ያድናል''
01/08/2026

ነገ ከ7.00 ሰአት ጀምሮ ወንጌልን በቢሾፍቱ ከተማ እንሰብካለን።

''ኢየሱስ ያድናል''

ቀን 87/365 ወንጌልን በማለዳ የአጠና ተራ ገበያ ተገኝተን በመቶዎች ለሚቆጠሩ ገበያተኞች የሰበክን ሲሆን ሁለት ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርገው ተቀብለዋል።''ወንጌል ስለ ል...
01/08/2026

ቀን 87/365
ወንጌልን በማለዳ የአጠና ተራ ገበያ ተገኝተን በመቶዎች ለሚቆጠሩ ገበያተኞች የሰበክን ሲሆን ሁለት ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርገው ተቀብለዋል።

''ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነውና።''

38ተኛ የልዩ ትጋት ቀናችን

01/08/2026

ስለሀጢያትና ስለበደል መስእዋት የሆነ አለ እርሱም ደግሞ ''ኢየሱስ'' ነው።

Evangelist Ruth Dawit Aysheshim

Coming soon!!!!
31/07/2026

Coming soon!!!!

ለ 100 ታራሚዎች
የአልባሳት ድጋፍ
በዱራሜ ማረሚያ ተቋም!!!
coming soon

31/07/2026

''እግዚአብሔር ሀጢያትን አያውቅምና....'' Evangelist Ruth Dawit Aysheshim

31/07/2026

''ኢየሱስ'' Evangelist Ruth Dawit Aysheshim

Address

Kosti

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251994451584

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Salvation for all nations ministries posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Salvation for all nations ministries:

Share