17/09/2026
ኑ ! የመስቀል ደመራ በዓል በጋራ እናክብር !!!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት በተረኛው አስተናጋጅ አጥቢያ በቬልድሆቨን ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በኔዘርላንድ ሀገር የሚገኙ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት በጋራ የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በልዩ ኹኔታ ተዘጋጅቷል ።
26 September 2026 From 13፡00 PM
መስከረም ፲፮ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም.ከቀኑ ፲፫ ሰዓት ጀምሮ
አድራሻ:-Park Europa Laan /Rapportstraat Veldhoven
ለበለጠ መረጃ ፦ + 31 68 60 79 364 / + 31 68 45 16 880