Debre Mewi Kidus Gabriel Pernis

Debre Mewi Kidus Gabriel Pernis Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Debre Mewi Saint Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, Pernis, Rotterdam, The Netherlands.

የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል ፔርኒስ ሮተርዳም ሆላንድ

28/07/2026

ዓመታዊ የ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሐምሌ 19 ክብረ በዓል

28/07/2026

የሐምሌ 19 የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል

24/07/2026
20/04/2026

ዳግም ትንሣኤ

{ሃሌታ በ፪} በከመ ይቤ እግዚእነ በወንጌል ግብረ ዘወሀብከኒ ፈጸምኩ
ወነገርኩ ስመከ ለሰብእ፤ {ግ} አባ ወአቡየ ሰብሐኒ በስብሐቲከ ግብረ
ዘወብከኒ ፈጸመኩ ግብረ ዘወሀብከኒ ፈጸምኩ፡፡

ትርጕም: ጌታችን በወንጌል "ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ፡፡
ስምህን ለሰዎች አስተማርኩ፡፡ አባ አባት ሆይ ባንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር
አክብረኝ" እንዳለ፡፡ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ{፪} ዮሐ ፲፯፥፬

ሃሌታ በ፬} ይቤ ክርስቶስ ነገርኩ ስመከ ለሰብእ፤ ከመ ያዕምሩከ ለአምላክ
ሕያው ቀድሶሙ አባ ከመ ይኩኑ ቅዱሳነ ዘእምኀቤከ፧ ኀበ ሀሎኩ አነ ህየ
የሀልው ምስሌየ፤ ወይንግሩ ስብሐትየ ወዘአቡየ ዘሀሎ እምቅድመ
ይትፈጠር ዓለም፡፡

ትርጕም

ክርስቶስ {ሲጸልይ} አባት ሆይ! ሕያው የባሕርይ አምላክ
አንተን ያውቁህ ዘንድ ስምክን ለሰዎች ነገርኩ አለ፡፡ {ምእመናን} እኔ
ካለሁበት ከእኔ ጋራ ይኖሩ ዘንድ፤ ዓለም ሳይፈጠር የነበረ የእኔን፣
የአባቴንም ክብር ይመሰክሩ ዘንድ ከአንተ በተገኘ ክብርም ፍጹማን
ይሆኑ ዘንድ አክብራቸው አለ፡፡ ዮሐ ፲፯፥፭

12/04/2026

ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
በዓለ ትንሣኤ

Adres

Overhandstraat 71
Pernis
3195SE

Meldingen

Wees de eerste die het weet en laat ons u een e-mail sturen wanneer Debre Mewi Kidus Gabriel Pernis nieuws en promoties plaatst. Uw e-mailadres wordt niet voor andere doeleinden gebruikt en u kunt zich op elk gewenst moment afmelden.

Snelkoppelingen

Delen