Bethel internation church

Bethel internation church But this is only a simple thing for the LORD,

09/06/2026

12 እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።

'መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:12'

20/01/2026

ዘዳግም 28 (Deuteronomy)
7፤ እግዚአብሔርም በላይህ የሚቆሙትን ጠላቶችህን በፊትህ የተመቱ ያደርጋቸዋል፤ በአንድ መንገድ ይመጡብሃል፥ በሰባትም መንገድ ከፊትህ ይሸሻሉ።

03/12/2025

2 ሳሙኤል 15:31
31፤ አኪጦፌል ከአቤሴሎም ጋር በሴራ አንድ ነው ብለው ለዳዊት ነገሩት፤ ዳዊትም፡— አቤቱ፥ የአኪጦፌልን ምክር ስንፍና አድርገህ እንድትለውጥ እለምንሃለሁ፡ አለ።

31: And one told David, saying, Ahithophel is among the conspirators with Absalom. And David said, O LORD, I pray thee, turn the counsel of Ahithophel into foolishness.
2 Samuel 15:31

27/11/2025

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 16)
----------
25፤ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር

26፤ ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ።

19/11/2025

ዘኍልቁ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤
²⁵ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤
²⁶ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።

16/11/2025

“I am the one who cut a path through the mighty ocean.”
‭‭Isaiah‬ ‭43:16‬ ‭

" እግዚአብሔር በባሕር ውስጥ መንገድን በኃይለኛም ውኃ ውስጥ መተላለፊያን ያደርጋል፤ "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 43:16)

14/11/2025

" በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8:37)

14/11/2025

(ትንቢተ ዕንባቆም ምዕ. 3)
----------

18፤ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።

11/11/2025

Job 5 አማ - ኢዮብ
9: የማይመረመረውን ታላቅ ነገርና፡
የማይቈጠረውን ተአምራት ያደርጋል።

Adres

Klaartje Donzepad 59, 3813 PZ Amersfoort
Amersfoort
3813PZ

Website

Meldingen

Wees de eerste die het weet en laat ons u een e-mail sturen wanneer Bethel internation church nieuws en promoties plaatst. Uw e-mailadres wordt niet voor andere doeleinden gebruikt en u kunt zich op elk gewenst moment afmelden.

Delen