23/08/2026
በፌይዝ አርሚ ቤተክርስቲያን ከፌይዝ ወጣቶች ጋር በፓስተር ምህረተአብ ደምሴ ሲሰጥ የነበረው የትምህርተ ሥላሴ ፕሮግራም በጥያቄና መልስ ጊዜ በድንቅ ሁኔታ ተጠናቋል። ክብር ለጌታ ይሁን! በዚህም ትምህርት ብዙዎች ወደ እውነት መንገድ ተመልሰዋል።
ፓስተር ምህረተአብ ስለ ሰጡን ድንቅ አገልግሎት በፌይዝ ወጣቶች ስም እጅግ እናመሰግናለን! 🙏✨
#ትምህርተሥላሴ