David's Slingshot Prayer Ministry

David's Slingshot Prayer Ministry an interdenominational Prayer Ministry that seeks to be an answer to God’s seeking for people to stand in the gap.

The gratest gift is in ur life  jesuse christ the son of God.ትልቁ ሰጦታ በሕይትህ ወሰጥ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው
29/03/2022

The gratest gift is in ur life jesuse christ the son of God.

ትልቁ ሰጦታ በሕይትህ ወሰጥ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው

“በሕይወትም መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘው ማንኛውም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣለ።”  — ራእይ 20፥15“And whosoever was not found written in the book of life wa...
10/12/2021

“በሕይወትም መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘው ማንኛውም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣለ።”
— ራእይ 20፥15
“And whosoever was not found written in the book of life was cast into the lake of fire.”
— Revelation 20፥15 (KJV)
መልሱ እየሱስ ነው
jesuse is the answer

እሳት ካለ መሠዋት አለ መሠዋት ካለ ደግሞ መልስ አለ ።መንፈስ ቅዱስ ሊያገለግለን በስራ ላይ ነው።
03/12/2021

እሳት ካለ መሠዋት አለ መሠዋት ካለ ደግሞ መልስ አለ ።
መንፈስ ቅዱስ ሊያገለግለን በስራ ላይ ነው።

03/12/2021

ስለዚህ ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ። የእግዚአብሔርን ፈቃድ ፈጽማችሁ የተስፋ ቃሉን እንድትቀበሉ፣ ጸንታችሁ መቆም ያስፈልጋችኋል፤ ምክንያቱም ከጥቂት ጊዜ በኋላ፣ “የሚመጣው እርሱ ይመጣል፤ አይዘገይም። ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል፤ ወደ ኋላ ቢያፈገፍግ፣ ነፍሴ በእርሱ ደስ አትሰኝም።” እኛ ግን አምነው ከሚድኑት ወገን እንጂ፣ ወደ ኋላ አፈግፍገው ከሚጠፉት አይደለንም።
ዕብራውያን 10:35-39
ለእግዚአብሔር ዘምሩ እግዚአብሔርም አመስግኑ ዛሬ አንድ ሰውን ወደ ኃላ አታፈግፍግ እየለህ እያለሽ ነው።
በዚህ የፀሎት አገልግሎት ፀሎቴ አንዲትም ነፍስ ብትሆን መፅናናት አቅም መረጋጋት እንዲሆን ልመናዬ ነወ።
ከካምፓላ

16/10/2021

የዘመኑ አማኞች የአእምሮ ዝግጁነት።
1ኛ
መርገም ማለተ ምን ማለት ነው?
2ኛ
የመርገም ምንጩ (መነሻ)ከየት ነው?
3ኛ
መርገም ለምን ?

16/10/2021

የዘመኑ የአማኞች የአእምሮ ዝግጁነት
መረገም ምንድ ነው
የመርገም ምክንያቱምንድ ነው
መርገም ጅምሬው እነዴት እና ከየት ነው

31/07/2021

እግዚአብሔር ህዝብን አይቶ የተከፈተ የሰማይ ደጅ ሰጥቶኛል እርሱም የዳዊት ወንጭፍ የፀሎት አገልግሎት ነው ።
ለሚያምን አገልግሎቴ የፀሎት ርእስ ለመቀበል
በሩ ክፍት ነው።
telegram
messenger
WhatsApp
facebook መጠቀም ትችላላቹሁ ተባረኩ

29/06/2021

Thankyou all my freind

Address

Katoloni
Machakos
90100

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when David's Slingshot Prayer Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to David's Slingshot Prayer Ministry:

Share

Category