Shalom Christ Church in Milan

Shalom Christ Church in Milan Welcome to Shalom Christ Church in Milan! Our mission is to share the love of Christ and make a positive impact in our community

About Us:
At Shalom Christ Church in MIlan, we are a community of believers dedicated to worship, fellowship, and service.

በጣሊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት የተዘጋጀ የሁለት ቀን ኮንፍራንስ July 4 & 5  2026 ቅዳሜና እሁድ
25/06/2026

በጣሊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት የተዘጋጀ የሁለት ቀን ኮንፍራንስ July 4 & 5 2026 ቅዳሜና እሁድ

📸 Day 3 – Morning Session | Family Conference 2026"ከሀገር ውጪ ስንኖር የሚገጥሙን ተግዳሮቶች"በDay 3 የጠዋት ክፍለ ጊዜ ውስጥ በውጭ ሀገር ስንኖር ስለሚገጥሙ...
07/06/2026

📸 Day 3 – Morning Session | Family Conference 2026

"ከሀገር ውጪ ስንኖር የሚገጥሙን ተግዳሮቶች"

በDay 3 የጠዋት ክፍለ ጊዜ ውስጥ በውጭ ሀገር ስንኖር ስለሚገጥሙን ፈተናዎች፣ ስለ እምነት፣ ስለ ቤተሰብ እና ስለ መንፈሳዊ ጽናት ተምረናል።

እግዚአብሔር በየትኛውም ስፍራ ብንኖር በጸጋው ያጽናን!








📸 Day 2 – Family Conference 2026ርዕስ፡ "የግንኙነት ቁልፍ""አስተሳሰባችን የግንኙነታችን ቁልፍ ነዉ። እግዚአብሔር የአስተሳሰብ ዓለማችንን ስለሚያየው ሀሳባችንን እንግዛ።"አ...
06/06/2026

📸 Day 2 – Family Conference 2026

ርዕስ፡ "የግንኙነት ቁልፍ"

"አስተሳሰባችን የግንኙነታችን ቁልፍ ነዉ። እግዚአብሔር የአስተሳሰብ ዓለማችንን ስለሚያየው ሀሳባችንን እንግዛ።"
አገልጋይ እህት ዘለቃ በቀለ (ቃቁ)
የትዳርና ቤተሰብ አማካሪ

"ከሰው የሚወጣው እርሱ ሰውን ያረክሰዋል።"
— ማርቆስ 7:20




Day 2: Join us
06/06/2026

Day 2: Join us

🔴 የቤተሰብ ኮንፍራንስ 2026 | Family Conference 2026በሻሎም ዓለማ አቀፍ የክርስቶስ ቤ...

📸 Day 1 – Family Conference 2026ርዕስ፤"እግዚአብሄርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል""እግዚአብሄርን የሚፈሩ ሁሉ፥ በመንገዱም የሚሄዱ ብፁዓን ናቸው።"— መዝሙር 128:1     ...
05/06/2026

📸 Day 1 – Family Conference 2026

ርዕስ፤"እግዚአብሄርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል"

"እግዚአብሄርን የሚፈሩ ሁሉ፥ በመንገዱም የሚሄዱ ብፁዓን ናቸው።"
— መዝሙር 128:1

#መዝሙር128

Day 1 Join us
05/06/2026

Day 1 Join us

🔴 የቤተሰብ ኮንፍራንስ 2026 | Family Conference 2026በሻሎም ዓለማ አቀፍ የክርስቶስ ቤ...

May 31, 2026 በእምነት እያደግን፣ በአምልኮ በአንድነት ተሰብስበን፣ በእግዚአብሔር ቃል እየተበረታታን። 🙏 Crescendo nella fede, uniti nell’adorazione e for...
31/05/2026

May 31, 2026 በእምነት እያደግን፣ በአምልኮ በአንድነት ተሰብስበን፣ በእግዚአብሔር ቃል እየተበረታታን። 🙏

Crescendo nella fede, uniti nell’adorazione e fortificati dalla Parola di Dio.

Growing in faith, united in worship, and strengthened by God’s Word.

13/05/2025

Shalom Christ Church Sunday Service: May 12,2025

Indirizzo

Via Michele Saponaro 20
Milan
20142

Orario di apertura

10:00 - 01:30

Sito Web

Notifiche

Lasciando la tua email puoi essere il primo a sapere quando Shalom Christ Church in Milan pubblica notizie e promozioni. Il tuo indirizzo email non verrà utilizzato per nessun altro scopo e potrai annullare l'iscrizione in qualsiasi momento.

Scelte rapide

Condividi