Dunamis International Ministery Israel

Dunamis International Ministery Israel ዱናሚስ ቤተክርስትያን ከእስራኤል ከተማ ቴል-ኣቪቭ
ሁሌ ማክሰ

አየሱስ ጌታ ነው
20/09/2020

አየሱስ ጌታ ነው

ኢፌሶን .5: 14  ስለዚህ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታን ተነሣ ክርስቶስ ያበራልሃል  ይላል  ስለዚህም መነሳት ያስፈልጋል በጌታችን በእየሱስ ሁሉም ይቻላል የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ተነሱው ንቁ...
17/09/2020

ኢፌሶን .5: 14 ስለዚህ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታን ተነሣ ክርስቶስ ያበራልሃል ይላል ስለዚህም መነሳት ያስፈልጋል በጌታችን በእየሱስ ሁሉም ይቻላል የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ተነሱው ንቁ በዘመኑ ሁሉ ጌታ ከኛጋር ነው

01/07/2020

ውዱ የኢትዮጲያ ወጎናች የእግዚኣብሄር ጸጋና ሰላም ለናንተ ይሁን እግዚኣብሄር ባሳየኝ ኣሁን ተፈጥሮ ያለ በሃገራችን የዘረኝነት
ከድያብሎስ እንደሆነ ከዚ የከፋ እንዳይሆን እንጸልይ ኣርብ ቀን በፈረንጂ ኣቆጣጠር 26/6/2020
ኣሳይቶኛል እና ወጎነቸ እንጸልይ
ኤፌሶን 6 (Ephesians)
12፤ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።

እየሱስ ጌታ ነው  እሜንንን
08/06/2020

እየሱስ ጌታ ነው እሜንንን

Powerful Message From God ! ! !AMEN AMEN AMEN
08/05/2020

Powerful Message From God ! ! !
AMEN AMEN AMEN

~~~ኣቁም ከዝሙት ራቅ~~~ምሳሌ 6 (Proverbs)21_35***ሁልጊዜም በልብህ አኑረው ፥ በአንገትህም እሰረው ።***ስትሄድም ይመራሃል ፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል ፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል ።**...
05/05/2020

~~~ኣቁም ከዝሙት ራቅ~~~
ምሳሌ 6 (Proverbs)21_35
***ሁልጊዜም በልብህ አኑረው ፥ በአንገትህም እሰረው ።
***ስትሄድም ይመራሃል ፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል ፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል ።
***ትእዛዝ መብራት ፥ ሕግም ብርሃን ነውና ፥ የተግሣጽም ዘለፋ የሕይወት መንገድ ነውና ፥
***ከክፉ ሴት ትጠብቅህ ዘንድ ፥ ከሌላይቱም ሴት ምላስ ጥፍጥነት ።
***ውበትዋን በልብህ አትመኘው ፤ ሽፋሽፍትዋም አያጥምድህ ።
***የጋለሞታ ዋጋ እስከ አንዲት እንጀራ ነው ፤ አመንዝራም ሴት የሰውን ሕይወት ታጠምዳለች ።
***በጉያው እሳትን የሚታቀፍ ፥ ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው ?
***በፍም ላይ የሚሄድ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው ?
***ወደ ሰው ሚስት የሚገባም እንዲሁ ነው ፤ የሚነካትም ሁሉ ሳይቀጣ አይቀርም ።
***ሌባ በተራበ ጊዜ ነፍሱን ሊያጠግብ ቢሰርቅ ሰዎች አይንቁትም !
***ቢያዝም ሰባት እጥፍ ይከፍላል ፥ በቤቱም ያለውን ሁሉ ይሰጣል ።
***ከሴት ጋር የሚያመነዝር ግን አእምሮው የጐደለ ነው ፤ እንዲሁም የሚያደርግ ነፍሱን ያጠፋል ።
***ቍስልንና ውርደትን ያገኛል ፥ ስድቡም አይደመሰስም ።
***ቅንዓት ለሰው የቍጣ ትኵሳት ነውና ፥ በበቀል ቀን አይራራለትምና ።
***እርሱም ምንም ካሣ አይቀበልም ፥ ስጦታም ብታበዛለት አይታረቅም ፨ ፨ ፨

Address

Livanda 34, Telaviv
Tel Aviv

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 14:00
Sunday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dunamis International Ministery Israel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share