አይሁድ ነኝ

አይሁድ ነኝ እኔ የኮራሁ አይሁድ ነኝ።

ከአይሁድ ጋር ችግር ከአለን በሰፊው መወያየት ይቻላል በግልጥ። ትምህርት መቅሰሚያ ቦታ

18/03/2026

לכבוד שיום השנה ה-7 שלי בפייסבוק, ברצוני להודות לך על התמיכה המתמשכת. לא יכולתי לעשות זאת בלעדיך. ‏🙏‏ ‏🤗‏ ‏🎉‏

🫣 እስራኤል ምትባል አገር የለችም ሚሉት ለካ፣ እስራኤል ለማየት መነፀር ስለላለቸው(ሙስሊሞች)። እንዲህ ከሆነ ቴልስኮፕ እንሰራላቸው  አለን።ፈጣሪዬ ሆነ አንተ መከታ ባትሆነን፣ እንደ ተፈጥሮ...
18/06/2025

🫣 እስራኤል ምትባል አገር የለችም ሚሉት ለካ፣ እስራኤል ለማየት መነፀር ስለላለቸው(ሙስሊሞች)። እንዲህ ከሆነ ቴልስኮፕ እንሰራላቸው አለን።

ፈጣሪዬ ሆነ አንተ መከታ ባትሆነን፣ እንደ ተፈጥሮ እማ ድሮ አይደለ ምንጠፋ የነበረው፣ ሁለት ክንድ ምታክል መሬት ነው ያለችን፣ ግን በቺም ዓለም ሁሉ አይናቸው ይቀላል።

ፈጣሪ ጠብቀን።

17/06/2025
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፣ መንገዳችሁ ይቅና።
17/06/2025

ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፣ መንገዳችሁ ይቅና።

ከሰይጣን ጋር ውል ማድረግ እኮ ባዶ እጅህን መቅረት ማለት ነው፣ ከሰይጣን ጋር ምንም ስምምንት አታድርጊ። " #עסקה עם השטן, לא משנה מהם תנאיה – היא אסון שכולנו ...
16/01/2025

ከሰይጣን ጋር ውል ማድረግ እኮ ባዶ እጅህን መቅረት ማለት ነው፣ ከሰይጣን ጋር ምንም ስምምንት አታድርጊ።

" #עסקה עם השטן, לא משנה מהם תנאיה – היא אסון שכולנו נשלם עליה מחיר בריבית דריבית.

אין מה להאשים את הממשלה שעושה את העסקה הפחות גרועה שניתן לעשות מהסיבה הפשוטה שההחלטה כבר לא בידיה.

#אם אנחנו לא נמשיך להילחם ולהגן על מדינת ישראל – מי יעשה זאת?

מהרגע שהחברה הישראלית נחטפה בידי התפיסה שחיי חטופים הם מעל הכל, כולל ביטחונם העתידי של כל אחד ואחת מאיתנו – הפור נפל (והפרחים לאלו ששיתפו פעולה עם החוטפים ברגשנותם הצהובה). זהו מקרה קלאסי של חוסר דחיית סיפוקים לאומית והעדפת נהנתנות רגשנית קצרת טווח על פני ערכיות שכלית ארוכת טווח, וכעת, נותר רק לצמצם נזקים.

הדיון הוא מה לעשות עם המועקה שדוקרת כמו סכין בלב – האם כל הקורבנות היו לשווא? או כפי שניסחו לי זאת לוחמים רבים בשבוע האחרון: "יורקים לנו בפנים ולא נלך פעם הבאה למילואים". והתשובה היא כזו:

א. שום דבר לא היה לשווא! בזכות הלחימה והקורבנות האדירים שהוקרבו – מצבנו כיום הוא לאין ערוך יותר טוב משהיה לפני שנה וחצי. למרות הנזקים האדירים שיגרמו מהעסקה – טבעת החנק שהייתה סביב מדינת ישראל הוסרה. אנו נגיע ערוכים להתנגשות הבאה, שתבוא ללא ספק מהר יותר "בזכות" העסקה – בצורה יותר טובה משהיינו.

ב. אם אנחנו לא נמשיך להילחם ולהגן על מדינת ישראל – מי יעשה זאת? אנחנו לא קפלניסטים ששוברים את הכלים בעת שמשהו לא מוצא חן בעיניהם.

ג. הביטוי "יורקים לנו בפנים" יוצא מתוך נקודת הנחה שאנחנו עושים טובה למדינה והיא לא מעריכה זאת. צריך לשנות את הראש: אנחנו לא עובדים אצל אף אחד – לא אצל ראש הממשלה, לא אצל הרמטכ"ל, לא אצל שופטי העליון, לא אצל מטה החטופים ולא אצל הטוקבקיסטים ברשתות החברתיות; אנחנו עובדים רק אצל ריבונו של עולם – והוא מראה לנו ניסים ונפלאות של מדינה פורחת ועולה, למרות נפילות ונסיגות שבדרך.

אנחנו נתגבר ונצמח גם מתוך נפילה זו, ונתפלל שה' הטוב יכפר על עמו בכמה שפחות ייסורים.

הרע יעבור והטוב יתגבר בעזרת ה'(הרב חגי לונדין)

23/08/2024

#ኮምፒውተር ...

19/08/2024

Birhanu Kassie : ሰላም በአለህበት ወንድሜ። በአጭሩ የ2500(+-) ታሪካችን ልግለፅልህ።

እኛ ቤተ እስራኤሎች ብዙ ዓመታቶች እንደ ነበርን ማንኛውም ሰው የሚያውቀው ነገር ነው፣ ሁኖም ግን አንድ ቀን ወደ አገራችን የመመለሱን ተስፋ አቋርጡን አናውቅም፣ አባቶታችን ወደ እየሩሳሌም(እስራኤል አገር) ለመለስ ዘወትር ፆለታቸው ነበር። እነርሱ ባይመጡም ግን ዘራቸው ፈጣሪ ይመስገን ወደ አገሩ ተመልሰዋል።

እኛ ቤተ እስራኤሎች(የኢትዮ አይሁዶች) ብቻ ሳይሆን በዓለም ተበትነው የሚኖሩ ወገኖቻችንም(አይሁዶች)- ከብዙ ዓመታት በኃላ ነው ወደ አገራቸው የተመለሱት።

ጊዜው ሲደርስ ደግሞ ጠቅላላ ሕዝበ እስራኤል(አይሁዶች) ወደ አገራቸው ይመለሳሉ። እኛ(አይሁዶች) ከ3337(-+) በላይ የተፃፈን ትንቢት ነው አዎን እያደርግነ ያለው።

በአጭሩ በዓለም ተበትነን ምንኖር አይሁዶች ያች አገር አገራችን ሁና አታውቅም፣ እንዲህ ስል ግን በመጥፎ እንደ ማታዩን ተፍሳ አደርጋለሁ። የነበርንባቸውን አገር እንወዳለን፣ክብር አለን፣ ግን አገራችን ሁነው አያውቁም።

ስለዚህ የእኛ ያልሆነውን ነገር ማዛመድ አትሞክሩ፣ የማይሰራ ነገር ነው። ዘይትን ውኃ ላይ ብታፈስሰው ከውኃ በላይ ነው ሚሆነው እንጂ መቼም ቢሆን አይዘነቀም።

እኛ(አይሁዶች) ፈልገን እንዘነቅ ብንልም አሕዛብ በተለያዩ ምክንያቶች ይገፉናል፣ ይህም ነገር ከፈጣሪ እንጂ ሌላ ምክኒያት የለውም።

ይህ መልሴ ለወደ ፊት ጥያቄችህ መልስ እንደ ሚሆንህ ተስፋ አለኝ።

ከ3337 በላይ ከተፃፈው ኦሪታችን አንድ ጥቅስ ላምጣልህ።

ኦሪት ዘዳግም 30
"3 ፤ አምላክህ እግዚአብሔር ምርኮህን ይመልሳል ይራራልህማል፤ አምላክህም እግዚአብሔር አንተን ከበተነበት ከአሕዛብ ሁሉ መካከል መልሶ ይሰበስብሃል። 4 ፤ ሰዎችህም እስከ ሰማይ ዳርቻ ድረስ ፈልሰው እንደ ሆነ አምላክህ እግዚአብሔር ከዚያ ይሰበስብሃል፥ ከዚያም ያመጣሃል"

#በስራችን ምክኒያት ከአገራችን ፈጣሪ ያስወጣናል፣ ግን መልሶም ይሰበስበናል።

16/10/2023

Address

Jafo
Jerusalem

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አይሁድ ነኝ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to አይሁድ ነኝ:

Share