Sawla No 3 Kale Heywet Church

Sawla No 3 Kale Heywet Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sawla No 3 Kale Heywet Church, Religious organisation, Gofa sawla town Administration, Sawla.

ዛሬ ምንም ዓይነት ኃጢአት የለብኝም ማለት ሳይሆን ምህረትና እውነት ከእናንተ ከቶ አይራቁ እንደሚል ቃሉ ኃጢአታችንን መናዘዝ ያዋጣናል።ምክንያቱም እርሱ ይቅር ሊለን ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ...
17/07/2026

ዛሬ ምንም ዓይነት ኃጢአት የለብኝም ማለት ሳይሆን ምህረትና እውነት ከእናንተ ከቶ አይራቁ እንደሚል ቃሉ ኃጢአታችንን መናዘዝ ያዋጣናል።ምክንያቱም እርሱ ይቅር ሊለን ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው

በዚህ ሳምንት በጉዳያችሁ ላይ ኃይል የእግዚአብሔር ነው
13/07/2026

በዚህ ሳምንት በጉዳያችሁ ላይ ኃይል የእግዚአብሔር ነው

አንተ ክርስቲያን
07/07/2026

አንተ ክርስቲያን

 *በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ሥርዓት በዓመት 4 ዙር የሚከናወነው የህፃናት ማስረከቢያ ሥርዓት ዛሬ የዓመቱ መጨረሻው ዙር በአጥቢያችን ተካሄደ። #በዛሬው ዕለት   #ወ 6_ሴት_7_ # በድ...
05/07/2026


*በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ሥርዓት በዓመት 4 ዙር የሚከናወነው የህፃናት ማስረከቢያ ሥርዓት ዛሬ የዓመቱ መጨረሻው ዙር በአጥቢያችን ተካሄደ።
#በዛሬው ዕለት #ወ 6_ሴት_7_ # በድምሩ_13 ህፃናትን ይዘው ወላጆች ተገኝተው በጠቅላላው ጉባኤ ፊት እነዚህን ልጆች በኃላፊነት ለማሳደግ ቃል ገብተዋል።
#በጠቃላይ በ2018 ዓ/ም ወንድ 41 ሴት 29 ድምር 70 ህፃናትን የርክብክብ ሥርዓት ለማስፈጸም ታቅዶ ወንድ 23 ሴት 24 ድምር 47 ህፃናትን ርክብክብ እንደተፈጸመ የልጆች አገልግሎት ዘርፍ አስታወቀ።
#በዛሬው ማለዳ ፕሮግራም የልጆች መምህር ሜጋ መተና ስለልጆች አያያዝና አስተዳደግ ለጠቅላላው ጉባኤ ሥልጠና ነክ መልዕክት አስተላልፈዋል።
#የዕለቱ ተረኛ ኤልሻዳይ ኳዬር እና አዝማች መሪዎች ጋር ድንቅ የአምልኮና መዝሙር ጊዜ አሳልፈናል
#ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ ያለው የልጆች መደበኛ አምልኮ ሰዓትም በድንቅ ሁኔታ ተፈፀመ

 #በድል _ተጠናቀቀ ❤
29/06/2026

#በድል _ተጠናቀቀ

የጠዋቱ ፕሮግራም እጅግ በጣም ባማረ ሁኔታ ተጠናቀቀ
28/06/2026

የጠዋቱ ፕሮግራም እጅግ በጣም ባማረ ሁኔታ ተጠናቀቀ

  _በድንቅ _ሁኔታ _ተጀመረ
28/06/2026

_በድንቅ _ሁኔታ _ተጀመረ

27/06/2026
  :1_ድንቅ_መልዕክት_አስተላልፋለች_   ስለሁሉ የጌታ ስም ይባረክ #ፕሮግራማችን እንዲህ እየሆነ እስከ ነገ ከሰዓት ይቀጥላል_  ናችሁ
27/06/2026


:1_ድንቅ_መልዕክት_አስተላልፋለች_


ስለሁሉ የጌታ ስም ይባረክ
#ፕሮግራማችን እንዲህ እየሆነ እስከ ነገ ከሰዓት ይቀጥላል_
ናችሁ

Address

Gofa Sawla Town Administration
Sawla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sawla No 3 Kale Heywet Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share