AGIOS The Orthodox ll አጊዮስ ዘኦርቶዶክስ

AGIOS The Orthodox ll አጊዮስ ዘኦርቶዶክስ Orthodox is eternal

የሰሞኑን ግድያ ትንሽ ነች አይደል ምን አላት አንድ ካህን እና ሁለት ወንድማማች ዲያቆናት 3 ሰው ባለፈው ለፋሲካ በዓል ቤተሰቦቻቸውን ለመጠየቅ ወደ አርሲ የሔዱ ሙሉ ባስ ነበር ኧረ ከዛ በፊ...
11/06/2026

የሰሞኑን ግድያ ትንሽ ነች አይደል ምን አላት አንድ ካህን እና ሁለት ወንድማማች ዲያቆናት 3 ሰው ባለፈው ለፋሲካ በዓል ቤተሰቦቻቸውን ለመጠየቅ ወደ አርሲ የሔዱ ሙሉ ባስ ነበር ኧረ ከዛ በፊት ሙሉ ቀበሌ ነበር የተገደሉት ከዛ በፊት ግን ብዙ ሺዎች ታርደው አልነበር እንዴ ረሳሁትኝ ምን አገባኝ እኔ ከተማ ነው ያለሁት የሚታረደው በዳር ካልደረሰብኝ ጉዳያቸው አባቶች ለምን አይናገሩም እኔ ምን ላመጣ ነው ኤጭ

ሁሉም ስለ አርሲ የሚያስበው ይሄንን ነው የቁጥር ጉዳይ ሙስሊሞቹ አክሱም 1 ሼክ በህግ አስከባሪ ያልተገባ አካሔድ ተፈነከተ ብለው የአፓርታይድ ስም ለኦርቶዶክስ እየሰጡ ይንጫጫሉ በመዋቅር መልኩ ዘመቻ ከፍተው ይተባበራሉ ኦርቶዶክሳዊ ዘጋቢዎችን ሁሉ ያዘግባሉ እኛ ሙሉ ባስ አለቀ ሙሉ ቀበሌ ተገደለ ተብለን ወይ ፍንክች በዚያ ላይ ደግሞ እንተባበር ድምጽ እንሁን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እናት አባቶቻችን ናቸው ስንል የተለየ ጥቅም ለመጠቀም እየመሰላቸው የሚያላግጡ በመልእክት ወደ ጎን እየተኮሱ በየ ጊዜው ውሃ የማያነሳ በይደር ሊቆይ የሚችል ሌላ አጀንጃ የሚሰጡን ኦርቶዶክሳዊያንን ይዘን ለውጥ አንጠብቅም ብቻ ሰሞኑንም ታርደዋል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን የደሙ ጽዋ ግን ሞልቶ እየፈሰሰ ነው መቼ ፍርዱ እንደሚፈጸም እናያለን !!

#አርሲ

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AGIOS The Orthodox ll አጊዮስ ዘኦርቶዶክስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to AGIOS The Orthodox ll አጊዮስ ዘኦርቶዶክስ:

Shortcuts

Share