Wongel channel

Wongel channel True Gospel is focusing on bringing a big impact to the christian community by providing life changing Gospel teaching and preaching through this page

PREACHING THE GOSPEL TO THE NATION!

እስቲ እነዚህን ፎቶግራፎች ልብ ብላችሁ ተመልከቱ:: አንድ ሰው ድግስ ወይም ሰርግ ወይም ቤተመንግስት ሊሄድ ሲል የሚታይበት ልብስ ነው::ነብይ ሱራፌል ግን እንደዚህ ዘንጦ በአዋሳ በተፈጠረው ...
24/06/2018

እስቲ እነዚህን ፎቶግራፎች ልብ ብላችሁ ተመልከቱ:: አንድ ሰው ድግስ ወይም ሰርግ ወይም ቤተመንግስት ሊሄድ ሲል የሚታይበት ልብስ ነው::
ነብይ ሱራፌል ግን እንደዚህ ዘንጦ በአዋሳ በተፈጠረው ግጭት ከመኖሪያ ቤታቸው የተፈናቀሉ : ቤተሰቦቻቸውን በሞት የተለዪ : ንብረቶቻቸው የተቃጠሉባቸውን : ምስኪን በሀዘን ውስጥ ተኮማትረው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ተረጂዋችን ለመጎብኘት የለበሰው ልብስ ነው:: እኔ ግን መኪናዋ እንካን የለበሰችውን አይቼ ለሰርግ ነው ብዬ ነበር:: ምነው ራስን ዝቅ ማድረግ አይደለም እንዴ ኢየሱስ ያስተማረው? በ ተገኘው አጋጣሚ ራስን ማስተዋወቅ ምን ማለት ነው?? ቢያንስ ምን አለበት እንደነዚ አይነቶች ነገሮችን እንካን እግዚአብሔርን በመፍራት ብንዘላቸው??
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ::

ይቅርታ አድርግልኝ ነብይ ሱራፌል የሀዘን መግለጫ ብለህ ያወጣህው ቪዲዮ የሚያሳየው ትልቅ ደስታላይ ያለክ ከደስታህም የተነሳ ነጭ ልብስ ለብሰህ ሜካብ ተቀብተህ በነጭ ዙፋን ላይ ተቀምተህ እንካ...
24/06/2018

ይቅርታ አድርግልኝ ነብይ ሱራፌል የሀዘን መግለጫ ብለህ ያወጣህው ቪዲዮ የሚያሳየው ትልቅ ደስታላይ ያለክ ከደስታህም የተነሳ ነጭ ልብስ ለብሰህ ሜካብ ተቀብተህ በነጭ ዙፋን ላይ ተቀምተህ እንካን ደስ ያላችሁ የምትል ነው የሚመስለው:: ከቪዲዬው የተረዳሁት ቃልክን ሳይሆን ምግባርህን ነው::ወገኖቻችን በቦንብ ተጉድተውና ሞተው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ በሀዘን ውስጥ ሆኖ እንደዚህ አይነት ስነምግባር እግዚአብሔርን አውቃለሁ አገለግላለሁ ከሚል ማንኛው ክርስቲያን የሚጠበቅ አይደለም:: ለትምህርት እንዲሆንህ የዶክተር አብይን ፎቶግራፍ ካንተ ጉን አድርጌልሀለሁ ቀን በስብሰባላይ ያደረገው ቲሸርት ላይ ኖርማል ጃኬት ደርቦ ነበር ተጎጂዋችን የጎበኘው::
ጌታ ማስተዋል ይስጥህ ::

17/04/2018

Jesus Love you all!!

https://www.facebook.com/ethiopianprophets/posts/2084129568533910
01/04/2018

https://www.facebook.com/ethiopianprophets/posts/2084129568533910

Amazon song with brother YOSSFE KASSA

“አለምደውም ስጠራው
ኢየሱሴ ስለው
ተስማምቶኛል ለህይወቴ
ስሙ ነው መድሀኒቴ::”

የሚባርክ መዝሙር በወንድም ዬሴፍ ካሳ::
please by the original cd!! You can check online on iTunes and other platform.

Man of God Prophet suraphel songs
05/03/2018

Man of God Prophet suraphel songs

Address

London
W60WW

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wongel channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share