Dr. Tesfaye Mamo ወንጌል ለሁሉም/Gospel for All

Dr. Tesfaye Mamo ወንጌል ለሁሉም/Gospel for All Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dr. Tesfaye Mamo ወንጌል ለሁሉም/Gospel for All, Church, London, London.

እሑድ ኤልሻዳይ ቲቪ እንጠብቃችኋለን
14/07/2023

እሑድ ኤልሻዳይ ቲቪ እንጠብቃችኋለን

የባንክ አገልግሎት በሐገራችን አጀመሩና እድገቱ እንዴት ነው? አስተዋፅኦውስ? የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ም/ፕሬዘዳንት ነገ  በተጠቀሰው ጊዜ የሚሉን አለ በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ይጠብቁን....
10/06/2023

የባንክ አገልግሎት በሐገራችን አጀመሩና እድገቱ እንዴት ነው? አስተዋፅኦውስ? የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ም/ፕሬዘዳንት ነገ በተጠቀሰው ጊዜ የሚሉን አለ በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ይጠብቁን..

08/06/2023

ሳትታዩ ከኋላ ሆናችሁ የዘማሪዎችን ፀጋ የምታወጡ ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች እንዲሁም ከአስመላኪ ዘማሪዎች ጋር እኩል በመሳተፍ እግዚአብሔርን በድምቀት የምታመልኩና የምታስመልኩን ምዕመናን ሁላችሁም ተባረኩ።

06/06/2023

"በዚያን ቀን ኢየሱስ ከቤት ወጥቶ በባሕር አጠገብ ተቀመጠ፤... ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተሰበሰቡ.." (ማቴ.13:1-2)
ሞገስ ሲሰጥህ ብቅ ስትል ፈላጊህ ይበዛል። ሞገስ ስጠኝ ብለህ(ሽ)፣ ጸልይ(ጸልዪ)

ተጋብዛችኋል...
05/06/2023

ተጋብዛችኋል...

31/05/2023

"... ነፋሱ ተወ" ።
(ማቴ. 14:32)

በፊታችሁ የተጋረጠው አላሳልፍ ያላችሁ ነፋስ በኢየሱስ ሥም ይተው። በአራት ነጥብ ይዘጋ!!

ነገ ሰኞ በኢትዮጵያ  ከቀኑ በ 6 ሰዓት
28/05/2023

ነገ ሰኞ በኢትዮጵያ ከቀኑ በ 6 ሰዓት

ከቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ም/ፕሬዘዳንት አቶ ታደሰ ሐጢያ ጋር እሑድ በኤልሻዳይ ቴሌቭዥን እንጠብቃችኋለን..
27/05/2023

ከቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ም/ፕሬዘዳንት አቶ ታደሰ ሐጢያ ጋር እሑድ በኤልሻዳይ ቴሌቭዥን እንጠብቃችኋለን..

ለንደን በፀሃያማ ጊዜ አንደኛ ነች፣ ለሕዝቡም ፀሃይ ብርቅ ስለሆነ ስትመጣ መዝናናቱን ያውቁበታል ። ተማሪዎቻችን በግቢው ፓርክ ሲዝናኑ። ዛሬ ከሰዓት!!
26/05/2023

ለንደን በፀሃያማ ጊዜ አንደኛ ነች፣ ለሕዝቡም ፀሃይ ብርቅ ስለሆነ ስትመጣ መዝናናቱን ያውቁበታል ። ተማሪዎቻችን በግቢው ፓርክ ሲዝናኑ። ዛሬ ከሰዓት!!

ዛሬ (ሐሙስ) ማታ
25/05/2023

ዛሬ (ሐሙስ) ማታ

ዛሬ ማክሰኞ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3 ሰዓት እንግዳዬን ወንድም ካሌብን ይዤላችሁ እቀርባለሁ። አይቀርም።
23/05/2023

ዛሬ ማክሰኞ በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3 ሰዓት እንግዳዬን ወንድም ካሌብን ይዤላችሁ እቀርባለሁ። አይቀርም።

Address

London
London
SW1A2

Telephone

+447500945078

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Tesfaye Mamo ወንጌል ለሁሉም/Gospel for All posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Dr. Tesfaye Mamo ወንጌል ለሁሉም/Gospel for All:

Share

Category