Christ International Church Liverpool

Christ International Church Liverpool Christ INTERNATIONAL CHURCH - LIVERPOOL

12/12/2025

መዝሙር 34:8 እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።

የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ቤተክርስቲያን የቦታ ለውጥ አድርገናል ሰአት በተለመደው ሰአት 3:00pm - 6:00 pm ዘወትር እሁድ ከታች በሚገኝው አድራሻ እንገኛለን::

The Liverpool Lighthouse/ Temple of Praise
Oakfield Road Liverpool
L4 0UF
If you need help call to
Time 3:00pm until 6:00pm

▪️07954850550

ሁላችሁም ተጋብዛችኃል::
29/08/2025

ሁላችሁም ተጋብዛችኃል::

በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኃል : ደግሞም  ሌሎችንም ወደዚህ በረከት እንድትጋብዟቸው በጌታ ፍቅር  እናሳስባለን::
15/02/2025

በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኃል :
ደግሞም ሌሎችንም ወደዚህ በረከት እንድትጋብዟቸው በጌታ ፍቅር እናሳስባለን::

28/11/2024
28/10/2024

#ዝማሬ

09/10/2024

Jeremiah 12 አማ - ኤርምያስ
2: ተክለሃቸዋል፤ ሥር ሰድደዋል፤ አድገዋል አፍርተውማል፤ በአፋቸው አንተ ቅርብ ነህ፥ ከልባቸው ግን ሩቅ ነህ።

ፊልጵስዩስ 1:6፤ በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤ፊልጵስዩስ 1:7፤ በእስራቴም ወንጌልንም መመከቻና መጽኛ በማድረግ ሁላ...
07/10/2024

ፊልጵስዩስ 1:6፤ በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤

ፊልጵስዩስ 1:7፤ በእስራቴም ወንጌልንም መመከቻና መጽኛ በማድረግ ሁላችሁ ከእኔ ጋር በጸጋ ተካፋዮች ስለ ሆናችሁ፥ በልቤ ትኖራላችሁና ስለ ሁላችሁ ይህን ላስብ ይገባኛል።

06/10/2024

ዘማሪት የአብ

25/09/2024

የክርስቶስ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ሊቨርፑል

Address

The Liverpool Lighthouse/Temple Of Praise , Oakfield Road Liverpool
Liverpool
L40UF

Opening Hours

3pm - 6pm

Telephone

+447954850550

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christ International Church Liverpool posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share