Grace Gospel Reformation Church Leeds - GGRC

Grace Gospel Reformation Church Leeds - GGRC You’re Welcome To Our Family! Nice seeing you here with us today. You are welcome To Our Family! Here in this Church we are a family. A family in Christ Jesus.

In Grace Gospel reformation Church Leeds UK we have fellowship in The Lord. You are always welcome to join us.

07/06/2026

የእሁድ አምልኮ

ለ3ት ተከታታይ ሳምንት! Don't miss it!
29/05/2026

ለ3ት ተከታታይ ሳምንት! Don't miss it!

21 days of prayer and fasting
18/05/2026

21 days of prayer and fasting

1ኛ ቆሮን 15:55 "ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?"
12/04/2026

1ኛ ቆሮን 15:55
"ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?"

ሉቃስ 24:-5   .. ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።   Easter Special Sunday Service Grace Gospel Reformatio...
06/04/2026

ሉቃስ 24:-5 .. ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።
Easter Special Sunday Service Grace Gospel Reformation Church Leeds, UK

1ኛ ቆሮንቶስ 5:7 "ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤"    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ::  የእሁድ መደበኛ ፕሮግራም ትንሣኤውን ...
05/04/2026

1ኛ ቆሮንቶስ 5:7
"ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤"

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ::
የእሁድ መደበኛ ፕሮግራም ትንሣኤውን የምናስብበት እንዲሁም የጌታ እራት የምንወስድበት ቀን ስለሆነ ልባችንን አዘጋጅተን በታላቅ መጠባበቅ እንምጣ::

ብሩካን ናችሁ!!

29th of MARCH 2026 Special Programየፀጋ ወንጌል ተሃድሶ ቤተክርስቲያን ሊድስ ከተማ UK "አትከልክሏቸ" የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ምርቃት  ልዩ ፕሮግራም ።GGRC ሳምንታዊ ፕ...
25/03/2026

29th of MARCH 2026 Special Program
የፀጋ ወንጌል ተሃድሶ ቤተክርስቲያን ሊድስ ከተማ UK "አትከልክሏቸ" የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ ምርቃት ልዩ ፕሮግራም ።

GGRC ሳምንታዊ ፕሮግራም ዘወትር ዕሁድ ከ #10:30 አM ጀምሮ በ Hunslet Baptist Church, 5 Low Rd, Leeds .
📍 :- LS10 1QR

እንዲሁም ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከ 6:00 PM ጀምሮ ልዩ የፀሎት ጊዜ ። በዚህ አገልግሎት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በጌታ ፍቅር እናሳስባለን

መዝሙር 27:13 "የእግዚአብሔርን ቸርነት በሕያዋን ምድር አይ ዘንድ አምናለሁ።"
26/01/2026

መዝሙር 27:13

"የእግዚአብሔርን ቸርነት በሕያዋን ምድር አይ ዘንድ አምናለሁ።"

3252 likes, 335 comments. “ #ክርስቲያን Teka Tekeste Getnet Gutu”

Address

LS10 1QR LOW Road HUNSLET BAPTIST CHURCH LEEDS
Leeds
LS101QR

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grace Gospel Reformation Church Leeds - GGRC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Grace Gospel Reformation Church Leeds - GGRC:

Share