31/05/2024
*በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን*
በግላስጎ እና አካባቢዋ ለምትገኙ የእግዚያብሔር ቤተሰቦች የቅድስት አርሴማ ወዳጆች ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋራ ይሁንና የፊታችን *ቅዳሜ* እንደ ኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር *24/09/2016* በዚህ ሀገር አቆጣጠር *01/06/2024*_* ከጠዋቱ *6::00* ሰዓት ጀምሮ ስርዓተ ቅዳሴ እንዲሁም ሰፋ ያለ ትምህርት በመምህር ያረጋል አበጋዝ ይኖረናል። ሁላችንም ተገኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
*ከግላስጎ ወጪ ከሩቅ ለምትመጡ ምእመናን የምታድሩበት ማረፊያ ቤት የተዘጋጀ ስለሆነ ከታች ባለው የስልክ ቁጥር በመደወል ማረፊያ ቦታ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡*
*አገልግሎቱ የሚደረግበት ቤ/ክ አድራሻ*
St Enochs Hogganfield parish church
860 Cumbernauld Rd,
Glasgow
G33 2QW
የባስ ቁጥር.38,38A, 38C from city center direction to East ይህንን ባስ ቁጥር የምታገኙት ከ Hope street ከ City college ከ Gorge Square የምትወርዱት Dinart Street
ለበለጠ መረጃ በእነዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ
07496724623,
075383658884