Ethiopian Evangelical Church Birmingham

Ethiopian Evangelical Church Birmingham የዮሐንስ ወንጌል 1
12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑ?

07/06/2026
11/05/2026

"We Need His Presence"

23/04/2026

- 1ኛ ተሰሎንቄ 5
6: እንግዲያስ እንንቃ በመጠንም እንኑር እንጂ እንደ ሌሎች አናንቀላፋ።

02/04/2026

እህቶች ኑ አብረን ጌታን እናምልክ 🙏

09/02/2026

- ቲቶ 2
11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

29/01/2026

ሰቆ ኤርምያስ 3
22: ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
23: ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።

15/12/2025

የተወደዳችሁ የቤተክርስቲያናችን የFacebook ገፅ ተከታታዮች ከታች በተቀመጠው ሊንክ(link) በመግባት አዲሱን ገፃችንን follow በማድረግ በቤተክርስቲያናችን የሚደረጉ የቀጥታ ስርጭቶችንና እንዲሁም ሌሎች ማስታወቂያዎችን ሁሉንም የቤተክርስቲያኒቷን መርዐ ግብር እንዲደርሶ ቤተሰብ ይሁኑ። የክርስቶስ ኢየሱስ ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን። ተባረኩ። https://www.facebook.com/share/1D9FBjQQVW/?mibextid=wwXIfr

Religious organisation

ስጦታችን ነህ አምሼ እንወድሀለን። The Church!
10/11/2025

ስጦታችን ነህ አምሼ እንወድሀለን። The Church!

Address

80 Lozells Road
Birmingham
B192TD

Opening Hours

3pm - 7am

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Evangelical Church Birmingham posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Evangelical Church Birmingham:

Share