Dmk Amanuel EOTC Birmingham L

Dmk Amanuel EOTC Birmingham L Debre Medhanit Kidus Amanuel Ethiopian Orthodox Tewahido Church in Birmingham is under the United Ki

የግንቦት ልደታ ለማርያም ክብረ በዓል 2017 ዓ፡ም
10/05/2025

የግንቦት ልደታ ለማርያም ክብረ በዓል 2017 ዓ፡ም

*እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕኩም ለብርሃነ ትንሳኤሁ በፍስሐ ወበሰላም*
18/04/2025

*እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕኩም ለብርሃነ ትንሳኤሁ በፍስሐ ወበሰላም*

የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥነ ስርዓት በበርሚንግሃም ደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያንየጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥነ ስርዓት በደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን...
17/04/2025

የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥነ ስርዓት በበርሚንግሃም ደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን

የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥነ ስርዓት በደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን በመላከ ሰላም ቀሲስ ሞላ እና በመጋቤ ሐዲስ ዳንኤል መሪነት ተፈጽሟል።

የኮቨንተሪ ኪዳነ ምሕረት መንፈሳዊ ማህበር መንፈሳዊ ጥሪያቸውን አቅርበዋል እርስዎም በዕለቱ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!
30/01/2025

የኮቨንተሪ ኪዳነ ምሕረት መንፈሳዊ ማህበር መንፈሳዊ ጥሪያቸውን አቅርበዋል እርስዎም በዕለቱ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

24/01/2025
2017 ዓ፡ም በዓለ ጥምቀተ ክርስቶስ  በበርሚንግሃም  ከተማ በደብራችን አዘጋጅነት የተካሄደውን በምስል ።ምንጭ፥ Afa Picture
21/01/2025

2017 ዓ፡ም በዓለ ጥምቀተ ክርስቶስ በበርሚንግሃም ከተማ በደብራችን አዘጋጅነት የተካሄደውን በምስል ።

ምንጭ፥ Afa Picture

የ2017 ዓ፡ም በበርሚንግሃም ደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል አዘጋጅነት የጥምቀት እጅግ ልዩና ታሪካዊ በዓል ሆኖ አልፏል።
21/01/2025

የ2017 ዓ፡ም በበርሚንግሃም ደብረ መድኃኒት ቅዱስ አማኑኤል አዘጋጅነት የጥምቀት እጅግ ልዩና ታሪካዊ በዓል ሆኖ አልፏል።

20/01/2025

በዘንድሮው የ2017 ዓ፡ም ጥምቀት ክብረ በዓል ላይ የBBC Midland News Center የዜና ሽፋን ሰጥቶበታል። በዓሉም እጅግ ነፍስ በሚያስደስት ሁኔታ ደምቆ ተከብሯል።

14/10/2024
14/10/2024

ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ ሊቀ ጳጳስ ለ 34 ደቀመዛሙርት ሥልጣነ ክህነት ሰጡ !

ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም(ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)

ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ የዩናይትድ ኪንግደም አየርላንድና ፣ የሩቅ ምሥራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በትናንትናው ዕለት በለንደን ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው በሀገረ ስብከቱ ውስጥ ከሚገኙ ከተለያዩ አድባራት በመምህራኖቻቸው ለተመሠከረላቸው 32 ደቀ መዛሙርት ግብረ ዲቁና ፣ እንዲሁም ለሁለት ዲያቆናት የቅስና ሥልጣነ ክህነት ሰጥተዋል።

በተጨማሪም ለምዕመናን ይህን ሀገረ ስብከት በተቋም ደረጃ ለማደራጀት ሁለት ዓመታት የፈጀው የባለሙያውች ጥናት ተጠናቆ በሀገሪቱ መንግሥት ሕጋዊ ዕውቅና የአገኘ ሲሆን ፣ ይህን ሀገረ ስብከት በተደራጀ ሁኔታ ለመሥራት ሁሉም መተባበር እንዳለበት ብፁዕነታቸው አበክረው አሳስበዋል።

በተያያዘ ዜና በትናንትናው ዕለት ምሽት ላይ ብፁዕነታቸው በሀገረ ስብከቱ ውስጥ ከሚገኙ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ፣ ቀሳውስትና ዲያቆናት ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን በውይይቱም ሀገረ ስብከቱን ለማጠናከር የሚያስችሉ ሐሳቦች ተነስተው የመንበረጵጵስና ጠቅላላ ጉባኤን በማካሄድ ሥራ አስፈጻሚዎችን ለመሰየም 5 አባላት ያሉት የጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ እና ችግሮችን አጥንቶ የሚያቀርብ ኮሚቴ ተመርጦ በብፁዕነታቸው ቡራኬ ስብሰባው መጠናቀቁን ከጽ/ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Address

Narrow Lane
Birmingham
B629PE

Opening Hours

Friday 6pm - 8pm
Saturday 11am - 2pm
Sunday 5am - 2pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dmk Amanuel EOTC Birmingham L posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share