Jésus-Christ est le bon Berger. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መልካም እረኛ ነው።

  • Page d'Accueil
  • France
  • Toulouse
  • Jésus-Christ est le bon Berger. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መልካም እረኛ ነው።

Jésus-Christ est le bon Berger. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መልካም እረኛ ነው። JÉSUS LE SAUVEUR du monde nous a donné cette mission : Allez, faites de toutes les nations des disciples, selon (Matthieu 28:19)

" በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።"
( የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 : 16-18)

"Car Dieu a tant aimé le monde qu'il a donné son Fils unique, afin que quiconque croit en lui ne périsse point, mais qu'il ait la vie éternelle. Dieu,

en effet, n'a pas envoyé son Fils dans le monde pour qu'il juge le monde, mais pour que le monde soit sauvé par lui. Celui qui croit en lui n'est point jugé; mais celui qui ne croit pas est déjà jugé, parce qu'il n'a pas cru au nom du Fils unique de Dieu." (Jean 3 :16-18)

"Allez, faites de toutes les nations des disciples, baptisez-les au nom du Père, du Fils et du Saint-Esprit, et enseignez-leur à garder tout ce que je vous ai prescrit. Et voici, je suis avec vous tous les jours, jusqu’à la fin du monde." ( Matthieu 28/19-20 )

"እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። "
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 28/19-20)

18/04/2026
03/04/2026
የመዓርግ መዝሙር።  እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፥ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።መዝሙረ ዳዊት 127:1በዚያ ለዳዊት ቀንድን አበቅላለሁ፥ ለ...
23/02/2026

የመዓርግ መዝሙር። እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፥ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል።
መዝሙረ ዳዊት 127:1
በዚያ ለዳዊት ቀንድን አበቅላለሁ፥ ለቀባሁትም ሰው መብራትን አዘጋጃለሁ። ጠላቶችንም እፍረትን አለብሳቸዋለሁ፤ በእርሱ ግን ቅድስናዬ ያብባል።
መዝሙረ ዳዊት 132:17,18
ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
መዝሙረ ዳዊት 144:10
ለነገሥታት መድኃኒትን የሚሰጥ፥ ባሪያውን ዳዊትን ከክፉ ሰይፍ የሚያድነው እርሱ ነው።
መጽሐፈ ምሳሌ 3:26
እግዚአብሔርን ለሚፈራ ጠንካራ መታመን አለው፥ ለልጆቹም መጠጊያ ይኖራል።
መጽሐፈ ምሳሌ 14:26
የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።
መጽሐፈ ምሳሌ 18:10
ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤ ድል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
መጽሐፈ ምሳሌ 21:31

28/01/2026

Adresse

Toulouse
31000

Téléphone

+33681392817

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Jésus-Christ est le bon Berger. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መልካም እረኛ ነው። publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager