የልዮን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን - Église Debre Bisrat Saint Gabriel Lyon

  • Page d'Accueil
  • France
  • Lyon
  • የልዮን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን - Église Debre Bisrat Saint Gabriel Lyon

የልዮን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን - Église Debre Bisrat Saint Gabriel Lyon የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የልዮን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል
Église Orthodoxe Tewahido Éthiopienne de Lyon

23/08/2026
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።🔔ታላቅ የንግሥ በዓል ጥሪ🔔በመላው ፈረንሳይ እና አካባቢው ለምትገኙ ሁሉ፣ በልዮን ከተማ የሊቀ መልአክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ ...
29/06/2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

🔔ታላቅ የንግሥ በዓል ጥሪ🔔

በመላው ፈረንሳይ እና አካባቢው ለምትገኙ ሁሉ፣ በልዮን ከተማ የሊቀ መልአክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በማስመልከት ፣ከዋዜማው ቅዳሜ ሐምሌ 18 ጀምሮ (25-26 juillet ) በሚከበረዉ ንግሥ እንድትገኙ በመንፈሳዊ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

ለበለጠ መረጃ በ +33 7 51 59 26 68 በመደወል አስፈላጊውን ሁሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

በሰላም ያድርሰን ፣ አሜን።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

የል/ደ/ብ/ቅ/ገ/መ/ሰ/ጉ ጽሕፈት ቤት

15/05/2026

የፍሬ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት 🙏🏼

08/05/2026

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ለጉባኤ ብዙኃን መርሐ ግብር የቀረበ ጥሪ

​የተወደዳችሁ የደብራችን ምዕመናንና ምዕመናት፤ እንደምን ሰነበታችሁ?
​የጉባኤ ብዙኃን መርሐ ግብር ዋና ዓላማ በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያንን እና የኢትዮጵያ ወዳጆችን በአንድነት ማሰባሰብና መንፈሳዊ አንድነታችንን ማጠናከር ነው። በመሆኑም ይህ በረከት ለሁሉም እንዲደርስ እያንዳንዱ ምዕመን ቢያንስ ሦስት ሦስት አዳዲስ ሰዎችን (ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆችን) በመጋበዝ የክርስቲያናዊ ድርሻችሁን እንድትወጡ በልዑል እግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
​እግዚአብሔር በመካከላችን ይገኝ ዘንድ ሁላችንም በጋራ እንሰባሰብ።

መልአከ ሰላም ቀሲስ ሰሎሞን ኃይሌ

​የደብሩ አስተዳዳሪ
​Au nom du Père, du Fils, et du Saint-Esprit, un seul Dieu, Amen.

*​Appel à la participation au programme Goubaé Bezouhan*

​Chers fidèles de notre paroisse, j'éspére que vous allez.​L'objectif du Goubaé Bezouhan est de rassembler les Éthiopiens vivant en France ainsi que les amis Catholiques, afin de renforcer notre unité spirituelle,
​Par conséquent, pour que cette bénédiction soit accessible à tous, nous vous appelons, au nom de Dieu le Très-Haut, à accomplir votre devoir chrétien en invitant chacun au moins trois nouvelles personnes (Éthiopiens et amis de l'Éthiopie).
​Rassemblons-nous tous ensemble afin que le Christ soit parmi nous.

Père Haile Solomon, responsable de Saint-Gabriel de l’Église Orthodoxe Twahedo Éthiopienne du Rhône

06/05/2026

60 Av du Général Eisenhower, 69005 Lyon France

Dimanche 10 mai 11:30-17:30

Adresse

Lyon

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque የልዮን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን - Église Debre Bisrat Saint Gabriel Lyon publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Contacter Le Lieu De Culte

Envoyer un message à የልዮን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን - Église Debre Bisrat Saint Gabriel Lyon:

Raccourcis

Partager