Église Orthodoxe Tewahedo Éthiopienne Debre Metmak Kedest Mariam de France

Église Orthodoxe Tewahedo Éthiopienne Debre Metmak Kedest Mariam de France Église Orthodoxe Ethiopienne

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስ?

31/05/2025
31/05/2025

ርዕስ:- 21ኛ ዓመት የፓሪስ ደ/ም/ቅ/ ማርያም ቤ/ክ የምሥረታ ክብረ በዓል እና በዓለ ደብረ ምጥማቅ

ቀን :- ግንቦት 22 - 24 ቀን 2017 ዓ.ም ( May 30 - June 1, 2025)

ርዕስ:- 21ኛ ዓመት የፓሪስ ደ/ም/ቅ/ ማርያም ቤ/ክ የምሥረታ ክብረ በዓል እና በዓለ ደብረ ምጥማቅቀን :- ግንቦት 22 - 24 ቀን 2017 ዓ.ም ( May 30 - June 1, 2025)የ...
31/05/2025

ርዕስ:- 21ኛ ዓመት የፓሪስ ደ/ም/ቅ/ ማርያም ቤ/ክ የምሥረታ ክብረ በዓል እና በዓለ ደብረ ምጥማቅ

ቀን :- ግንቦት 22 - 24 ቀን 2017 ዓ.ም ( May 30 - June 1, 2025)

የመርኃግብር ዝርዝር:-
1. ትምህርተ ወንጌል እና ዝማሬ
ዐርብ: 17h00 - 19h00
ቅዳሜ: 9h00 - 12h00 / 14h00 - 17h00
2. ሥርዓተ ማኅሌት
ቅዳሜ: ከ22h00 ጀምሮ
3. ሥርዓተ ቅዳሴ እና ዑደተ ታቦት
እሑድ: 6h00 - 12h00

ተጋባዥ እንግዶች:-
1. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ
2. መምህራን እና ዘማርያን ከኢትዮጵያ እና ከአውሮፓ
3. ሊቃውንተ ቤ/ክ

ማሳሰቢያ:- ደብራችን ለጉባኤው ተሳታፊዎች ቁርስ ÷ ምሳ እና እራት ያቀርባል:: ለዚህ ዝግጅት ይረዳን ዘንድ ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ ይመዝገቡ::

https://form.jotform.com/250864206571356

አድራሻ:- 102 avenue jean jaures 91200 Athis mons (RER C-D juvisy)

ለተጨማሪ መረጃ:- +33777830656/+33617686884/+33629281564

21/04/2022

የፀሎተ ሀሙስ ስርዓተ ህጽበተ እግር

ሚያዝያ 13 ቀን 2014 ዓ/ም

21/04/2022

በፓሪስ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን የፀሎተ ሀሙስ ሥርዓት በከፊል

ሚያዝያ 13 ቀን 2014 ዓ/ም

የዕለተ ሰንበት ትምህርተ ወንጌል የቀጥታ ስርጭት መርሀ-ግብር YOUTUBE LIVE:
06/06/2021

የዕለተ ሰንበት ትምህርተ ወንጌል የቀጥታ ስርጭት መርሀ-ግብር
YOUTUBE LIVE:

የቀጥታ ትምህርተ ወንጌል መርሀ ግብርበኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ በፈረንሳይ ፓሪስ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ።እሑድ ግንቦት ፳፱ ቀን | 06. 06. 2021

ኪርያላይሶን በግዕዝ ዜማ በግዕዝ ዜማ ሰኞ ማክሰኞና ረቡዕ ብቻ የሚባል
27/04/2021

ኪርያላይሶን በግዕዝ ዜማ በግዕዝ ዜማ ሰኞ ማክሰኞና ረቡዕ ብቻ የሚባል

ለከ ይደሉ ሃይል በግዕዝ ዜማ ሰኞ ማክሰኞና ረቡዕ ብቻ የሚባል
27/04/2021

ለከ ይደሉ ሃይል በግዕዝ ዜማ ሰኞ ማክሰኞና ረቡዕ ብቻ የሚባል

Melake Hiwet Fisseha Dinberu

መልክአ ሕማማት ዘተስዐቱ ሰአት በዕዝል በመልአከ ሕይወት ፍሥሐ ድንበሩ
27/04/2021

መልክአ ሕማማት ዘተስዐቱ ሰአት በዕዝል በመልአከ ሕይወት ፍሥሐ ድንበሩ

Adresse

Athis-Mons
91200

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Église Orthodoxe Tewahedo Éthiopienne Debre Metmak Kedest Mariam de France publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager