Gesuba Meserete Kirstos International Church - MKC

Gesuba Meserete Kirstos International Church - MKC Preaching Gosple to the nation

03/08/2021
19/06/2021
በ2008 ዓ.ም
04/04/2021

በ2008 ዓ.ም

30/03/2021

እግዚአብሔር መልካም ነው!!

24/03/2021
24/03/2021

ያለ መንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊነትም መንፈሳዊ አገልግሎትም የለም።

በገሱባ መሠረተ ክርስቶስ አጥቢያ ሥር የጫና ቡሻ መሠረተ ክርስቶስ ህ/ቤ/ያን 7ኛ ዙር ታላቅ ዓመታዊ ኮንፈረንስ ከ03-05/07/2013 ዓ.ም ድረስ ተካሂዷል ።- በዕለቱ ወንጌል በኃይልና በ...
17/03/2021

በገሱባ መሠረተ ክርስቶስ አጥቢያ ሥር የጫና ቡሻ መሠረተ ክርስቶስ ህ/ቤ/ያን 7ኛ ዙር ታላቅ ዓመታዊ ኮንፈረንስ ከ03-05/07/2013 ዓ.ም ድረስ ተካሂዷል ።
- በዕለቱ ወንጌል በኃይልና በስልጣን ተሰብኳል
- የእግዚአብሔር እጅ በክብር ተገልጧል
- ትውልዱ ከተለያዩ እስራት ተፈቷል
- የቤተክርስቲያንቱ ፋረስ ኳይር ድንቅ ዝማሬ አገልግሎት ጌታን አክብሯል
=== ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!=

እናመሰግናለን!- ምህረቱንና ቸርነቱን አብዝቶ ይህንን ዘመን ያሳየንን እግዚአብሔርን ከልብ እናመሰግናለን - የ12 ዓመት ጥያቅያችን በጥልቀት በማየት ወርዶ ምላሽ የሰጡትን የቀድሞ እና የአሁኑ...
13/03/2021

እናመሰግናለን!
- ምህረቱንና ቸርነቱን አብዝቶ ይህንን ዘመን ያሳየንን እግዚአብሔርን ከልብ እናመሰግናለን
- የ12 ዓመት ጥያቅያችን በጥልቀት በማየት ወርዶ ምላሽ የሰጡትን የቀድሞ እና የአሁኑ የመንግሥት አካላትን ሁሉ :-
- የገሱባ ከተማ አስ/ር ካንቲባ
- የገሱባ ከተማ አስ/ር ካብኔ አባላትን
- የገሱባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ኃላፍና ባለሙያዎችን በሙሉ
- በፀሎት የረዳችሁን ሁሉ እናመሠግናለን !
==========================
በቀን 12/06/2013 ዓ.ም የተረከብነው ቦታ ትልቅ ዋጋ በመክፈል የማልማት ሥራ ጀምረናል።

እናመሰግናለን
10/03/2021

እናመሰግናለን

Address

Zefine

Telephone

+251910510020

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gesuba Meserete Kirstos International Church - MKC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share