የይ/ጨፌ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማ/ም ወጣቶች ሕብረት Y/chefe Town M/E Congregation youths page.

  • Home
  • Ethiopia
  • Yirga Ch'efe
  • የይ/ጨፌ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማ/ም ወጣቶች ሕብረት Y/chefe Town M/E Congregation youths page.

የይ/ጨፌ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማ/ም ወጣቶች ሕብረት Y/chefe Town M/E Congregation youths page. የዚህ ገፅ ዓላማ ትውልድ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ወደእግዚአብሔር መንግስት ማቀላቀል ነው

እሁድ እንገናኝ!
11/09/2026

እሁድ እንገናኝ!

እንኳን ለ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ !ዓመቱ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታና ለስራ የምንተጋበት ዓመት ይሁን። የማህበረ ምዕመናኗ ሰብሳቢአቶ መብራቱ ኦብሴ01/01/2019 ዓ/...
11/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ !

ዓመቱ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የደስታና ለስራ የምንተጋበት ዓመት ይሁን።

የማህበረ ምዕመናኗ ሰብሳቢ
አቶ መብራቱ ኦብሴ

01/01/2019 ዓ/ም

የማይቀር ፕሮግራም !
10/09/2026

የማይቀር ፕሮግራም !

ለእህታችን ኩሪ የጌዴኦ ዞን አስተዳደር ላበረከተው የበዓል ስጦታ እናመሰግናለን!‎የጌዴኦ ዞን አስተዳደር በይ/ጨፌ ከተማ ለአንዲት አቅሜ ደካማ እናት ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ‎‎የጌዴኦ ዞን ዋ...
09/09/2026

ለእህታችን ኩሪ የጌዴኦ ዞን አስተዳደር ላበረከተው የበዓል ስጦታ እናመሰግናለን!

‎የጌዴኦ ዞን አስተዳደር በይ/ጨፌ ከተማ ለአንዲት አቅሜ ደካማ እናት ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ

‎የጌዴኦ ዞን ዋና አስዳዳሪ ክቡር ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር) የዞን አስተዳደር 2019 ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ወ/ሮ ኩሪ ብሬ ለተባሉት አቅሜ ደካማ እናት የተለያዩ ድጋፍ ማድረጋቸውን ተናግረዋል።

‎የዞን አስተዳደር በዞን ደረጃ ባሉ በተለያዩ መዋቅሮች ድጋፍ እያደረገላቸው መሆኑን አንስተው ለመላው የጌዴኦ ዞን ነዋሪ ማ/ሰብ አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የመቻቻል፣ የአብሮነትና የብልፅግና እንድሆንላቸው መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

‎የይ/ጨፌ ከተማ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
08/09/2026

ዝግጅታችንን አጠናቀናል!

የማ/ምዕመናናችን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! “በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባ...
06/09/2026

የማ/ምዕመናናችን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

“በመልካም የሚያስተዳድሩ ሽማግሌዎች፥ ይልቁንም በመስበክና በማስተማር የሚደክሙት፥ እጥፍ ክብር ይገባቸዋል።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 5፥17

መልካም የአገልግሎት ጊዜ ይሁን
ጸጋው ይርዳችሁ!

01/13/2018 ዓ/ም

ኩሪ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ‎የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በይ/ጨፌ ከተማ ለአንዲት አቅሜ ደካማ እናት ደረጃውን የጠበቀ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ማካሄዳቸው ...
04/09/2026

ኩሪ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ

‎የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በይ/ጨፌ ከተማ ለአንዲት አቅሜ ደካማ እናት ደረጃውን የጠበቀ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ማካሄዳቸው ተገለፀ

‎የይ/ጨፌ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር ብዙአየሁ ታደሰ:- ፓርቲያችን ሰው ተኮር ፓርቲ በመሆኑ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በ18 የክረምት በጎ ፕሮግራም ለበርካታ ወገኖች ዘርፈ ብዙ አገልግሎት ስያበረክት በመቆየቱ የበርካታ ወገኖች እንባ ታብሷል በቀጣይም የተሻሉ ተግባራትን ለማከናወን በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።

‎በጀት ዓመቱ እንደ ከተማ አስተዳደር 87 አቅሜ ደካማ ወገኖችን በመለየት እስከ አሁን 51 ቤት የተገነባላቸው ሲሆን በጎነት ድንበር ስለሌለው የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በራሳቸው ፈቃድ ደረጃውን የጠበቀ ቤት ለመገንባት በከተማ በመገኘታቸው በራሳቸውና በከተማ አስተዳደሩ ስም ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።

‎የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳደር ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር) እንደ አገር በተቀመጡ 18 ዘርፎች በርካታ ሥራ እየተሰራ በመሆኑ በበጀት ዓመቱ እንደ ጌዴኦ ዞን በቤት እጦት ለሚቸገሩ 2 ሺህ ዜጎች ቤት በመገንባት ላይ መሆኑን አንስተው ከተማ አስተዳደሩ በዚህ ልክ የተሻሌ ልየታ በማድረጉ መደሰታቸውን ገልፀዋል።

‎የክልሉ ኢንቬስትመንት ኮሚሽን ከዚህ በፊትም በዞናችን ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን ስሰራ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን በዛሬው ዕለት በራሳቸው ፈቃድ ለአንደት አቅሜ ደካማ እናት ደረጃውን የጠበቀ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ በመገኘታቸው በራሳቸው እና በዞኑ አስተዳደር ስም ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።

‎ግንባታው በአንድ ወር እስኪጠናቀቅ ድረስ ዞን አስተዳደሩ በቅርበት የሚከታተል ሲሆን ቤቱ እስኪመረቅ ድረስ ከተማ አስተዳደሩ በአስፈላጊ ጉዳዮች ሁሉ ከጎኑ እንድቆም ሙሉ ኃላፊነት ሰጥቷቸዋል።

‎የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽኔር ክብርት አፀደ አይዛ ኮሚሽኑ ቤት ስገነባ ይህ የመጀመሪያ ባይሆንም እጅግ በጣም የተቸገሩ ወገኖቻችን በዚህ ልክ የተደረገው ሰለክሽን ትክክለኛ በመሆኑ የከንቲባ ኮሚቴ ልመሰገን ይገባል ብለዋል።

‎በዛሬው እሌት ኮሚሽኑ ለወ/ሮ ኩሪ ብሬ የሚገነባው ደረጃውን የጠበቀ ቤት ግንባታው ስጠናቀቅ አስፈላጊ ማቴሪያል ሁሉ እንደሚሟላላቸው የገለጹት ኮሚሽኔሯ የግለሰቧን የኑሮ ሁኔታ ስመለከቱ ደስታቸውን በእንባ ገልፀዋል።

‎በመድረኩ:- የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽኔር ክብርት አፀደ አይዛ፣ የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳደር ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር)፣ የይ/ጨፌ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር ብዙአየሁ ታደሴ፣ የጌዴኦ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ፖለቲካና ህዝብ ግኑኝነት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አዲሱ አየለ፣ የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አመራርና ማናጅመንት አካላት እንድሁም የዞን ካቢኔ አካላት ተሳታፊ ናቸው።

‎ዘገባው:- የይ/ጨፌ ከተማ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ነው።




02/09/2026

ሐሙስ

Address

Yirgachefe
Yirga Ch'efe
EYESUS

Telephone

+251926398620

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የይ/ጨፌ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማ/ም ወጣቶች ሕብረት Y/chefe Town M/E Congregation youths page. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share