Ethio Christian Media

Ethio Christian Media ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል!

26/05/2025

የሚከተሉት ምሳሌያዊ አባባል ሙላ "ዓይን ፈጥጥ __________ ሀ)ልቤ ክፍት ለ)ጆሮ ድፍን ሐ)ጥርሰ ግጥጥ መ) ሀ እና ለ

19/10/2024

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በቂሳሪያ አካባቢ ወደሚገኝ መኖሪያ ቦታ አንድ ሰው አልባ አውሮፕላን መተኮሱን ጽህፈት ቤቱ ቅዳሜ ገልጿል። ነገር ግን በቤቱ ላይ እንዳልተመታ እና ሁለቱም ኔታንያሁ እና ባለቤታቸው በወቅቱ አልተገኙም ፣ ምንም አይነት ጉዳት እንዳልደረሰም ቃል አቀባዩ ኦሜር ዶስትሪ ጨምረው ገልፀዋል። የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ሶስት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ከሊባኖስ ወደ እስራኤላውያን ግዛት ተሻግረው ሲገቡ ሁለቱ ተጠልፈው አንዱ "በቂሳርያ አካባቢ ያለውን መዋቅር መትቷል" ብሏል

ዛሬ ከሰዓታት በፊት 2 ዘማሪዎች ከከባድ የመኪና አደጋ ከሞት ተርፈዋል‼️ዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ከከባድ የተሽከርካሪ አደጋ ጌታ ኢየሱስ ታድጎታል የሲዳምኛ ዘማሪ ወንድሙ ወታሮም ከከባድ የመኪና...
22/07/2024

ዛሬ ከሰዓታት በፊት 2 ዘማሪዎች ከከባድ የመኪና አደጋ ከሞት ተርፈዋል‼️

ዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ከከባድ የተሽከርካሪ አደጋ ጌታ ኢየሱስ ታድጎታል የሲዳምኛ ዘማሪ ወንድሙ ወታሮም ከከባድ የመኪና አደጋ ጌታ ኢየሱስ ታድጎታል።

ወንድሞቻችን እንኳን ጌታ አተረፋችሁ ለማለት እንወዳለን!!

01/07/2024
When Divorce Happens, the child(ren) suffers the most.
29/06/2024

When Divorce Happens, the child(ren) suffers the most.

" ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፥"መዝ118:22)
10/04/2024

" ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፥"መዝ118:22)

25/03/2024

" ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደ ሆነ ስለ ቈጠረች፥ ሣራ ራስዋ ደግሞ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች።"
(ዕብ 11:11)

Address

Borana
Yabelo

Telephone

+251913350331

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Christian Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethio Christian Media:

Shortcuts

Share