W/Genet Edola HBC youth service

W/Genet
 Edola HBC
 youth service ኢየሱስ ይመጣል

30/10/2025

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
— ዮሐንስ 3፥16

“ሕግ ከጽዮን የእግዚአብሔርም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና ብዙዎች አሕዛብ ሄደው፦ ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፥ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፥ በጎዳናውም እ...
19/10/2025

“ሕግ ከጽዮን የእግዚአብሔርም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና ብዙዎች አሕዛብ ሄደው፦ ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፥ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፥ በጎዳናውም እንሄዳለን ይላሉ።”
— ኢሳይያስ 2፥3
🔥 ሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ በወጣቶች ዘርፍ የተዘጋጀ ኮንፈረንስ
ኢዶላ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ጥቅምት 15 ቅዳሜ ጠዋት 🕜02:00 ጀምሮ ቀን ሙሉ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል አይቀርም
://t.me/EHBCYOUTHESERVICE
://t.me/hbcyouthservice
# Follows

ነሃሴ  25 ይመረቃል
26/08/2025

ነሃሴ 25 ይመረቃል

ተመስገን የመዝሙር ቲራክ የወ/ገነት ኢዶላ ሕ/ብ/ቤተ/ክ ቤተል መዘመራን ነሃሴ 25 በጠዋቱ 2:00 ይመረቃል

ነሃሴ 25 ከጠዋቱ 2:00 በኢዶላ ሕ/ብ/ቤተ/ክ አይቀርም
23/08/2025

ነሃሴ 25 ከጠዋቱ 2:00 በኢዶላ ሕ/ብ/ቤተ/ክ አይቀርም

“አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ፤ ዓይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ።”  — መዝሙር 32፥8
03/10/2024

“አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ፤ ዓይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ።”
— መዝሙር 32፥8

🔥  ልዩ welcome ፕሮግራም 🔥በወጣቶች ዘርፍ  የተዘጋጀ ከተጋባዥ እንግዶች ጋር አምላካችንን ከፍ እናደርጋለንወንዶ ገነት በኢዶላ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ሀምሌ 7 እሁድ ከሰዓት 8:...
09/07/2024

🔥 ልዩ welcome ፕሮግራም 🔥

በወጣቶች ዘርፍ የተዘጋጀ

ከተጋባዥ እንግዶች ጋር አምላካችንን ከፍ እናደርጋለን

ወንዶ ገነት በኢዶላ ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን
ሀምሌ 7 እሁድ ከሰዓት 8:00 ጀምሮ

አይቀርም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

እሁድ ከሰዓት የነበረን የወጣቶች ፕሮግራም ላይ እግዚአብሔር    ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ሰጥቶናል▶ በቃል አገልጋይ ገዝሀኝ  ስፍራህን አትልቀቅ በምል ሪዕስ የእግዚአብሔር ቃል አካፍለዋል▶  መጽ...
25/03/2024

እሁድ ከሰዓት የነበረን የወጣቶች ፕሮግራም ላይ እግዚአብሔር ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ሰጥቶናል
▶ በቃል አገልጋይ ገዝሀኝ
ስፍራህን አትልቀቅ
በምል ሪዕስ
የእግዚአብሔር ቃል አካፍለዋል
▶ መጽ ሩት 1፥
👉 ሰው ስፍራውን ስለቅ
- ዓለምን ለማትረፊ ሉቃ 9:25
- ስለ ስጋ በማሰብ ሮሜ 8:6
-ገንዘብን በመውደድ 1ጢሞ 6:10

በአምልኮ የቤተክርስቲያን የአምልኮ ህብረት ጋር እንደሁም ከአማኑኤል ኳዋረ ጋር ጌታን ከፍ ከፍ አድርገናል
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

👇👇👇👇👇 Follows lik share👇👇
fecbooke https://www.facebook.com/profile.php?id=61554794291090

telegram https://t.me/hbcyouthservice

እሁድ ከሰዓት በነበረው በወጣቶች አገልግሎት ላይ ያገለገሉልን የሀዋሳ ዩንቨሪስት የወንዶ ገነት ደን ኮሌጅ ክሪስቲያን ተማሪዎች ጋር  ድንቅ የአምልኮና የቃል ጊዜ ነበረንከFellowship አም...
04/03/2024

እሁድ ከሰዓት በነበረው በወጣቶች አገልግሎት ላይ ያገለገሉልን የሀዋሳ ዩንቨሪስት የወንዶ ገነት ደን ኮሌጅ ክሪስቲያን ተማሪዎች ጋር ድንቅ የአምልኮና የቃል ጊዜ ነበረን

ከFellowship አምልኮ ህብሬት ጋር ጌታን አምልከናል
በቃል አገልጋይ ናኦል
መንፈሳዊ ረሀብ በምል ሪዕስ
የእግዚአብሔርን ቃል ተምረናል
መዝ 42:1
“ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች።”


1 የክሪስቲና ሕይወት የእድገት መገለጫ ነዉ።
2 ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት መንገድ ነው።

መንፈሳዊ ረሀብ እንድንራብ አስፈላጊ ነገሮች ምንድ ናቸው ?
1 መፅሐፍ ቅዱስን ማንበብ
🚩ፀሎት እና መንፈሳዊ ህብረት ማድረግ
🚩 የምንመገበውን መንፈሳዊ ምግብ መምረጥ

telegram https://t.me/hbcyouthservice

እሁድ ከሰዓት የነበረን የወጣቶች ፕሮግራም ላይ እግዚአብሔር    ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ሰጥቶናል▶ በቃል  ወንጌላዊ ድካለ  እርሱን ስሙት በምል ርዕስ የእግዚአብሔር ቃል አካፍለዋል ▶  ማቴ 3...
12/02/2024

እሁድ ከሰዓት የነበረን የወጣቶች ፕሮግራም ላይ እግዚአብሔር ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ሰጥቶናል
▶ በቃል ወንጌላዊ ድካለ እርሱን ስሙት በምል ርዕስ የእግዚአብሔር ቃል አካፍለዋል ▶ ማቴ 3÷16, ማር 9÷2
ለልጁ እዉቅና ተሰቶታል ከሰማይ እርሱን ስሙት የምል ድምፅ መጣ
በአምልኮ የቤተክርስቲያን የአምልኮ ህብረት ጋር እንደሁም ከይዲድያ ኮዋረ ጋር ጌታን ከፍ ከፍ አድርገናል
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

👇👇👇👇👇 Follows lik share👇👇
fecbooke https://www.facebook.com/profile.php?id=61554794291090

telegram https://t.me/hbcyouthservice

እሁድ ከሰዓት በወጣቶች አገልግሎት የተዘጋጀው ፕሮግራም ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጥቶናል በቃል ሁለንተናዊ ታደሶ በምል ርዕስ  አገልጋይ ጴጥሮስ አካፍለውናል እንድሁም የቤተክርስቲያንቱ አምልኮ ህብረት...
30/01/2024

እሁድ ከሰዓት በወጣቶች አገልግሎት የተዘጋጀው ፕሮግራም ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጥቶናል
በቃል ሁለንተናዊ ታደሶ በምል ርዕስ አገልጋይ ጴጥሮስ አካፍለውናል
እንድሁም የቤተክርስቲያንቱ አምልኮ ህብረት ጋር ጌታን ከፍ ከፍ አድርገናል
👇👇👇👇👇 Follows lik share👇👇
fecbooke https://www.facebook.com/profile.php?id=61554794291090

telegram https://t.me/hbcyouthservice

Address

Wondo Genet
Wondo
0916501255

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when W/Genet Edola HBC youth service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share