Wolkite University Evangelical Christian Student’s Fellowship

Wolkite University Evangelical Christian  Student’s Fellowship Wolkite University Evangelical Christian Student Fellowship was Established on 2011 . We are a we love Jesus

🔴ሽኝትየወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፌሎሺፕ አባል ሆና አብራን ጌታን ስታገለግል የነበረችው የተወዳጅዋ እህታችን ዘማሪት የምስራች(ሚጣ) ሽኝት ዛሬ ማክሰኞ 4:00 በዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን ይከናወናል።...
03/06/2025

🔴ሽኝት
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፌሎሺፕ አባል ሆና አብራን ጌታን ስታገለግል የነበረችው የተወዳጅዋ እህታችን ዘማሪት የምስራች(ሚጣ) ሽኝት ዛሬ ማክሰኞ 4:00 በዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን ይከናወናል። የህብረታችን አባላት ሁላችሁ ተገኝታችሁ እንድንሸኛት በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።💔😥

  T-shirt ምክኒያታዊ በሆነ ዋጋ👕👕👕  የ እገዚአብሄር ቃል- በተጋባዥ እነግዶች🗣  ጸሎት- በተጋባዥ እነግዶች 🗣🙏  ዝማሬ- በተጋባዥ እነግዶች🕺💃🎷🥁🎸🎹  የትዉዉቅ ጊዜ🤝🤝  C...
08/04/2022

 T-shirt ምክኒያታዊ በሆነ ዋጋ👕👕👕
 የ እገዚአብሄር ቃል- በተጋባዥ እነግዶች🗣
 ጸሎት- በተጋባዥ እነግዶች 🗣🙏
 ዝማሬ- በተጋባዥ እነግዶች🕺💃🎷🥁🎸🎹
 የትዉዉቅ ጊዜ🤝🤝
 Carnival-outdoor activities⛹️‍♀️🤼‍♀️
 እዉቅና የሚሰጥበት ጊዜ🏅🏅🏅🏅ሁሉም ተዘጋጅቶላኀል🤩 ይላል ብዙ የታነጻችሁበት፤ ያረፋችሁበት የምትናፍቁት ፌሎዉሺፓቹ🥰😍🥰😍🥰😍👫👫👫👫👫🐎፡፡
❤️ንስር በክንፎቿ ስር ጫጩቶቿን እንደምትሰበስብ፡ ዳገመኛ በፌሎሺፓችን ጥላ ስር በአንድነት ልንሰበሰብ ነዉ፡፡
ስትመጡ መልከ ብዙ በረከቶች አሉ፡፡

Be ready🤩🤩🤩
God will make an unforgettable history😎😎💪💪💪!!!!!!!

Address

Gubra
Wolkite

Telephone

+251911196808

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolkite University Evangelical Christian Student’s Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share