ተስፋሕይወት ሰንበት ት/ቤት TesfaHiwot Sundayschool

ተስፋሕይወት ሰንበት ት/ቤት  TesfaHiwot Sundayschool ይህ በወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተስፋሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት የሚመራ የፌስቡክ ገፅ ነው

02/09/2026

መልሳችሁን አስተያየት መስጫው ስር አስቀምጡልን

02/09/2026

የሕይወታችን ዓላማ ክርስቶስን መምሰል ነው።

01/09/2026

2019 ዓ.ም እቅዳችሁ ውስጥ ሰንበት ት/ቤት መማር የሚል ጨምሩበት

28ኛ ዙር በአዲስ አበባ የሚገኙ የተስፋሕይወት ሰ/ት/ቤት አባላት  ሀያ ስምንተኛ ዙር የዝክርና የመመካከሪያ መርሃግብር ዛሬ ነሐሴ 24 2018 ዓ.ም  በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተካሄ...
30/08/2026

28ኛ ዙር

በአዲስ አበባ የሚገኙ የተስፋሕይወት ሰ/ት/ቤት አባላት ሀያ ስምንተኛ ዙር የዝክርና የመመካከሪያ መርሃግብር ዛሬ ነሐሴ 24 2018 ዓ.ም በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተካሄዷል።

በመርሃግብሩ የቀድሞ የሰንበት ት/ቤታችን አባልና በአሁኑ ሰዓት የቦሌ ቡልቡላ አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ኃላፊ መምህር ግርማ ትምህርተ ወንጌል የሰጡ ሲሆን እንዲሁም ስነጽሁፍና ዝማሬ በተለያዩ አባላት ቀርቧል።

ተስፋሕይወት ሚድያ
(ስለእርሱ የምንናገረው ብዙ ነገር አለን)

በሁሉም ሶሻል ሚድያ ያግኙን :- https://linktr.ee/Tesfahiwot

ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ ፦
https://tesfahiwot.com

26/08/2026
የእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት ዓመታዊ በዓለ ንግሥ በደብራችን ወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን   በድምቀት  ተከበረ። በበዓሉ ላይ የደ...
22/08/2026

የእመቤታችን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት ዓመታዊ በዓለ ንግሥ በደብራችን ወልቂጤ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

በበዓሉ ላይ የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መጋቤ ስብሐት ሳህሉ ተሰማ ፣ የሀገረስብከት የመምሪያ ኃላፊዎች ፣ በከተማው የሚገኙ አድባራት ሰንበት ትምህርት ቤት አባላት እንዲሁም የተለያዩ እንግዶችና ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል።

እንኳን አደረሳችሁ

ነሐሴ 16 2018 ዓ.ም

ተስፋሕይወት ሚድያ
(ስለእርሱ የምንናገረው ብዙ ነገር አለን)

በሁሉም ሶሻል ሚድያ ያግኙን :-
https://linktr.ee/Tesfahiwot

ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ ፦
https://tesfahiwot.com

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት ሥርዓተ ማህሌት በወልቂጤ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያንእንኳን አደረሳችሁ ነሐሴ 16 2018 ዓ.ምተስፋሕይወት ሚድያ(ስለእርሱ...
22/08/2026

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት ሥርዓተ ማህሌት በወልቂጤ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን

እንኳን አደረሳችሁ

ነሐሴ 16 2018 ዓ.ም

ተስፋሕይወት ሚድያ
(ስለእርሱ የምንናገረው ብዙ ነገር አለን)

በሁሉም ሶሻል ሚድያ ያግኙን :-
https://linktr.ee/Tesfahiwot

ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ ፦
https://tesfahiwot.com

ነሐሴ 16 የሚከበረው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት ዋዜማ በወልቂጤ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያንተስፋሕይወት ሚድያ(ስለእርሱ የምንናገረው ብዙ ነገር አለን...
21/08/2026

ነሐሴ 16 የሚከበረው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት ዋዜማ በወልቂጤ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን

ተስፋሕይወት ሚድያ
(ስለእርሱ የምንናገረው ብዙ ነገር አለን)

በሁሉም ሶሻል ሚድያ ያግኙን :-
https://linktr.ee/Tesfahiwot

ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ ፦
https://tesfahiwot.com

የ2018 ዓ.ም በዓለ ደብረ ታቦር በወልቂጤ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከብሮ ተጠናቋል።ተስፋሕይወት ሚድያ(ስለእርሱ የምንናገረው ብዙ ነገር አለን)በሁሉም ሶሻል ሚ...
19/08/2026

የ2018 ዓ.ም በዓለ ደብረ ታቦር በወልቂጤ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከብሮ ተጠናቋል።

ተስፋሕይወት ሚድያ
(ስለእርሱ የምንናገረው ብዙ ነገር አለን)

በሁሉም ሶሻል ሚድያ ያግኙን :-
https://linktr.ee/Tesfahiwot

ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ ፦
https://tesfahiwot.com

Address

Wolkite

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ተስፋሕይወት ሰንበት ት/ቤት TesfaHiwot Sundayschool posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ተስፋሕይወት ሰንበት ት/ቤት TesfaHiwot Sundayschool:

Shortcuts

Share