Weldiya Selam ወልድያ ሰላም

Weldiya Selam ወልድያ ሰላም ቢስሚላህ
ይህ ገፅ በወልድያ ሰላም መስጅድ የሚቀርቡ ደዕዋዎች

ዒዳችን በወልድያ
02/05/2022

ዒዳችን በወልድያ

አንኳን ለ1443 ሂ የዒድ አል-ፊጥር በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።በነገው እለት በወልድያ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሸይኽ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ አደባባይ የሚከበር ይሆናል።
01/05/2022

አንኳን ለ1443 ሂ የዒድ አል-ፊጥር በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

በነገው እለት በወልድያ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሸይኽ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ አደባባይ የሚከበር ይሆናል።

ዛሬ በወልድያ እንዲህ አሳልፈናል
29/04/2022

ዛሬ በወልድያ እንዲህ አሳልፈናል

27/04/2022

በነገው ዕለት ከአዲስ አበባ በመጡና እዚህ ከተማችን ወልድያ ባሉ ተወዳጅ ዳዒዎች ልዩ የሆነ የሴቶች ደዕዋ መድረክ ስለሚኖር ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሰላም/መድረሳ ት/ቤት አዳራሽ እንድትገኙ አዘጋጆቹ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።

በጎንደር ለተሰዉ ሙስሊም ወንድሞቻችን ሸሂድነትን ለአገራችን ስላም እና መረጋጋት እንመኛለን በዱዓ እና ድምፃችንን በማሰማት በጎንደር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን እንድረስላቸው
26/04/2022

በጎንደር ለተሰዉ ሙስሊም ወንድሞቻችን ሸሂድነትን ለአገራችን ስላም እና መረጋጋት እንመኛለን
በዱዓ እና ድምፃችንን በማሰማት በጎንደር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን እንድረስላቸው

የወልድያ ዩኒቨርስቲ ረመዷን 28 በወልድያ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎደና ላይ ኢፍጧር የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕረዚዳንት ዶ/ር ሱልጧን ሙሐመድ እና ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ከፍተ...
26/04/2022

የወልድያ ዩኒቨርስቲ ረመዷን 28 በወልድያ ከተማ ለሚደረገው ታላቅ የጎደና ላይ ኢፍጧር የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕረዚዳንት ዶ/ር ሱልጧን ሙሐመድ እና ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ለዝግጅቱ አስተባባሪዎች የአንድ በሬ ስጦታ በማበርከት አጋርነታቸውን አሳይተዋል።
እናመሰግናለን

ባቡ ረያን የበጎ አድራጎት ማሕበር ረመዷን 28 ጁምዓ በከተማችን ወልድያ ለምናደርገው ኢፍጧር ላደረገው አስተዋጽኦ እናመሰግናለን
26/04/2022

ባቡ ረያን የበጎ አድራጎት ማሕበር ረመዷን 28 ጁምዓ በከተማችን ወልድያ ለምናደርገው ኢፍጧር ላደረገው አስተዋጽኦ እናመሰግናለን

25/04/2022
እናመሰግናለን❗️ባቡ ረያን ለውልድያ የጎዳና ላይ ኢፍጧር ላደረገልን የ1 በሬ ስጦታ ምስጋናችንን ስናቀርብ በታላቅ ደስታ ነው።
25/04/2022

እናመሰግናለን❗️

ባቡ ረያን ለውልድያ የጎዳና ላይ ኢፍጧር ላደረገልን የ1 በሬ ስጦታ ምስጋናችንን ስናቀርብ በታላቅ ደስታ ነው።

ለመላው ሙስሊም ማሕበረሰብ በሙሉየፊታችን ጁምዓ ረመዷን 28 ሚያዚያ 21 በከተማችን ወልድያ ለሚደረገው ታላቅ ኢፍጧር የገቢ ማሰባሰቢያ የጋራ አካውንት ተከፍቷል ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ እንደ...
25/04/2022

ለመላው ሙስሊም ማሕበረሰብ በሙሉ

የፊታችን ጁምዓ ረመዷን 28 ሚያዚያ 21 በከተማችን ወልድያ ለሚደረገው ታላቅ ኢፍጧር የገቢ ማሰባሰቢያ የጋራ አካውንት ተከፍቷል ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ እንደአማራጭ መጠቀም የምትችሉ ይሆናል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000472533936

ረመዷን 28 በከተማችን ወልድያ ለሚደረገው ኢፍጧር ዝግጅቱ በጥሩ ሁኔታ ተጀምሯል።በቀጣይ የዝግጅቱ ሂደቶች ከፍተኛ የሰው ሀይል ስለሚያስፈልግ የከተማችን ሙስሊም ማሕበረሰብ በተለይም ወጣቶች በ...
24/04/2022

ረመዷን 28 በከተማችን ወልድያ ለሚደረገው ኢፍጧር ዝግጅቱ በጥሩ ሁኔታ ተጀምሯል።
በቀጣይ የዝግጅቱ ሂደቶች ከፍተኛ የሰው ሀይል ስለሚያስፈልግ የከተማችን ሙስሊም ማሕበረሰብ በተለይም ወጣቶች በዝግጁነት ጥሪያችንን እንድትጠባብቁ ስንል መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጧር በከተማችን ወልድያ❗️     የፊታችን ጁምዓ ረመዷን 28 ማለትም የ1443 ሂ የረመዷን ወር የመጨረሻ ጁምዓ ሚያዚያ 21 2014 ዓ.ል ይካሄዳል።ተጨማሪ ከፕሮግራሙ ...
23/04/2022

ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጧር በከተማችን ወልድያ❗️

የፊታችን ጁምዓ ረመዷን 28 ማለትም የ1443 ሂ የረመዷን ወር የመጨረሻ ጁምዓ ሚያዚያ 21 2014 ዓ.ል ይካሄዳል።
ተጨማሪ ከፕሮግራሙ ጋር የተያያዙ መረጃዎች የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

Address

Woldia

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Weldiya Selam ወልድያ ሰላም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Weldiya Selam ወልድያ ሰላም:

Share