ወልድያ መድኃኔዓለም ፈለገ ሰላምሰንበት ት/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Woldia
  • ወልድያ መድኃኔዓለም ፈለገ ሰላምሰንበት ት/ቤት

ወልድያ  መድኃኔዓለም ፈለገ ሰላምሰንበት ት/ቤት ይህ የወልድያ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካ/ቤተክርስቲያን የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው!! https://t.me/felegeselam27

24/05/2026
እንሆ መሰረተ ህይወት ሆይ....እንኳን_ለ  አደረሳችሁ
23/05/2026

እንሆ መሰረተ ህይወት ሆይ....እንኳን_ለ አደረሳችሁ

21/05/2026



እንሆ የወልድያ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴደራል የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት የ46 ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ግንቦት 28-30 ድረስ በአውደ ምህረት በልዩ ልዩ መንፈሳዊ መርሐግብሮች ስለሚከበር እርስዋም ከወዲሁ መርሐግብርዎን ያስተካክሉ!

⌚ 9:00 - 1:00
📆ግንቦት 28-30
📍 በወ/ደ/ሰ መድኃኔዓለም ካቴድራል

ሼር


 ስምዎትን ሀሳብዎትንና ፎቶ  በውስጥ መስመር በመላክ መልካም ምኞትዎትን ይግለጹ!!👉ለመላክ በፌስብክhttps://www.facebook.com/share/1GHNbfdV6U/በቴሌግራም👉ግንቦት 29 ...
19/05/2026


ስምዎትን ሀሳብዎትንና ፎቶ በውስጥ መስመር በመላክ መልካም ምኞትዎትን ይግለጹ!!

👉ለመላክ በፌስብክ
https://www.facebook.com/share/1GHNbfdV6U/

በቴሌግራም
👉

ግንቦት 29 እና 30 አይቀርም!!

12/05/2026

ት/ቤት ይለያል!! የዛሬ ዓመት በሰላም ያድርሰን!!

12/05/2026

ልደታን በፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት!!

“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።”  — ኢሳይያስ 1፥9ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲከበር የነበረው የእናታችን የእመቤታችን...
11/05/2026

“የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።”
— ኢሳይያስ 1፥9

ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲከበር የነበረው የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በዛሬው እለት በልዩ ልዩ መርሐግብር ተከብሮ ተጠናቆል እንግዲህ ምን እንላለን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል!!

የዛሬ ዓመት በሰላም ያድርሰን አሜን!!

የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት የሶሻል ሚዲያን በመቀላቀል አባልና ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶው ያጋሩ!!
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

√ የቴሌግራም ገጻችን
➥ t.me/felegeselam27

√ የፌስቡክ ገጻችን
https://www.facebook.com/106500312261411/

√የቲክቶክ ገጻችን
https://tiktok.com/

√ የዩቲዩብ ገጻችን
https://youtube.com/

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

10/05/2026

ት/ቤት ዛሬም ከ9:30 ጀምሮ ይቀጥላል ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!!

Address

Woldia

Telephone

+251996464241

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወልድያ መድኃኔዓለም ፈለገ ሰላምሰንበት ት/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ወልድያ መድኃኔዓለም ፈለገ ሰላምሰንበት ት/ቤት:

Share