Wku Ff የቀድሞ ተመራቂዎች ህብረት

Wku Ff የቀድሞ ተመራቂዎች ህብረት To Share Any Kind Of Spritual Essues With Mambers

Congratulations ihtachin , our legendary kuayer servant!!! መልካም ጋብቻ!
02/11/2023

Congratulations ihtachin , our legendary kuayer servant!!! መልካም ጋብቻ!

21/07/2023

Congratulations
Our fellow members!!!!

Realy your heart of the family is incredible !What a commitment, what a love of Christ in you!U'r examplary former leade...
27/06/2023

Realy your heart of the family is incredible !
What a commitment, what a love of Christ in you!
U'r examplary former leaders and strong mambers , servants in different teams of our fellow too!
Wedo, beka, project, tg, birk, tom gibdaw, chere, Tom our dad too! Stay blessed!

07/06/2023

ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ !
ከዚህ ቀደም ለሰኔ9/2015 ተብሎ የነበረው ፕሮግራም በተለያዩ ተደራራቢ ፕሮግራሞች ምክንያት ወደ 16/10/2015 የተሸጋገረ መሆኑን እናሳውቃለን።
!

Be connected .. be online https://t.me/wkuffjoin this telegram group for more #ሰኔ 15/2015 ተደርጓል።
18/05/2023

Be connected .. be online

https://t.me/wkuff

join this telegram group for more
#ሰኔ 15/2015
ተደርጓል።

 #አይቀርም! ወደ ሰኔ  #15 ተቀይሯል ቀኑ!!!
15/05/2023

#አይቀርም! ወደ ሰኔ #15 ተቀይሯል ቀኑ!!!

#ማስታወቂያ

ሰኔ 9_2015ዓም wku ff በጉብሬ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን እንገናኝ።
ሁላችሁም የህብረቱ አባላት የነበራችሁ የቀድሞ ተመራቂዎችና የፌሏችን አገልጋዮች እንድሁም አባላት በሙሉ የአንድነትና የትውውቅ ጊዜ ስለሚኖረን እንዳትቀሩ እያልን እናሳስባለን ።
ሰኔ 9-2015 አይቀርም!
በእለቱ የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ይኖሩናል።
እርስ በርስ እንማማራለን ፣ ምክረ ሀሳቦች፣ገጠመኞች፣ የመዝሙር አምልኮ፣ የስነ ጽሁፍና የጭውውት ጊዜ ይኖረናል።
እስካሁን ስለነበረንና ለወደፊት ስለሚኖረን የህብረታችን ጉዳይ በጥልቀት እንመካከራለን። ከአርብ -እሁድ በሚኖረን ጊዜ የ2015 ተመራቂዎች ወደዚህ ህብረት እንድቀላቀሉ ፈቅደንና መርቀናቸው እንመለሳለን።
ስለዚህ በፍጹም #አ..ይ..ቀ..ር..ም
ለሌሎችም እንዲደርስ share! ማንኛውንም አይነት ሀሳብ ከስር comment አድርጉ።
ተባረኩ።
wku ff 9/10/2015 gubre ለበለጠ መረጃና መልዕክት በ https://t.me/wkuff telegram ግሩፕ እየገባችሁ ተቀላቀሉ ።

 #ማስታወቂያ ሰኔ 9_2015ዓም wku ff በጉብሬ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን እንገናኝ።ሁላችሁም የህብረቱ አባላት የነበራችሁ የቀድሞ ተመራቂዎችና የፌሏችን አገልጋዮች እንድሁም አባላት በሙሉ...
15/05/2023

#ማስታወቂያ

ሰኔ 9_2015ዓም wku ff በጉብሬ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን እንገናኝ።
ሁላችሁም የህብረቱ አባላት የነበራችሁ የቀድሞ ተመራቂዎችና የፌሏችን አገልጋዮች እንድሁም አባላት በሙሉ የአንድነትና የትውውቅ ጊዜ ስለሚኖረን እንዳትቀሩ እያልን እናሳስባለን ።
ሰኔ 9-2015 አይቀርም!
በእለቱ የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ይኖሩናል።
እርስ በርስ እንማማራለን ፣ ምክረ ሀሳቦች፣ገጠመኞች፣ የመዝሙር አምልኮ፣ የስነ ጽሁፍና የጭውውት ጊዜ ይኖረናል።
እስካሁን ስለነበረንና ለወደፊት ስለሚኖረን የህብረታችን ጉዳይ በጥልቀት እንመካከራለን። ከአርብ -እሁድ በሚኖረን ጊዜ የ2015 ተመራቂዎች ወደዚህ ህብረት እንድቀላቀሉ ፈቅደንና መርቀናቸው እንመለሳለን።
ስለዚህ በፍጹም #አ..ይ..ቀ..ር..ም
ለሌሎችም እንዲደርስ share! ማንኛውንም አይነት ሀሳብ ከስር comment አድርጉ።
ተባረኩ።
wku ff 9/10/2015 gubre ለበለጠ መረጃና መልዕክት በ https://t.me/wkuff telegram ግሩፕ እየገባችሁ ተቀላቀሉ ።

Chere... congratulations..... Chernet FekedeOur former fellowship leader, strong finance maan.... strong leader......Con...
02/09/2022

Chere... congratulations..... Chernet Fekede
Our former fellowship leader, strong finance maan.... strong leader......
Congratulations once again for u aand ur beloved one!!!!!

መልካም የትደር ህይወት!

Congratulations 🎆🎆🎆👏🎆👏👏🎆 Fikru
30/07/2022

Congratulations 🎆🎆🎆👏🎆👏👏🎆 Fikru

Seni was one of our legendary DL AND WORSHIP team server.Just on the day of her graduation she was preaching Gospel. Let...
19/07/2022

Seni was one of our legendary DL AND WORSHIP team server.
Just on the day of her graduation she was preaching Gospel. Let us wish her all goods. Congratulations SENIYACHIN❤

Address

Welk'it'e

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wku Ff የቀድሞ ተመራቂዎች ህብረት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share